📌📌📌አል_ሀዲስ📌📌📌
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጀነት እትገቡም፦ እስክታምኑ፡አመናችሁም አይባልም እስክትዋደዱ ፡ ብትፈፅሙት ውዴታን በመካከላችሁ ሚጨምር ላመላክታችሁን?፦ ሰላምታን በ መካከላችሁ አብዙ።
እናንተ ሰወች ሰላምታን በመካከላችሁ አብዙ ዝምድናንም ቀጥሉ ሰወች በሚተኙበት በለሊት ሰአት ተነስታችሁ ስገዱ ጀነትን በሰላም ትገባላችሁ
....................................................................
ለመመለስ ወይስ ለማስቀረት ?
የሰውን ገንዘብ ለመመለስ ብሎ የወሰደን በመመለሱ ላይ አላህ ያግዘዋል ፡ ለማጥፋት የፈለገንም አላህ ያጠፋዋል።
.....................................................................
ሳይደርቅ
ለሰራተኛ ላቡ ሳይደርቅ በፊት የሰራበትን ክፈሉት
3ከሆናችሁ ለ ሁለት ተገልላችሁ አትመሳጠሩ ሶስተኛው ሰው ሊከፋው ይችላል
...............⛤⛤⛤
አላህ የሚወድላችሁና የሚጠላላችሁ፦
አላህ 3ነገሮችን ይወድላችኋል 3ነገሮችን ደግሞ ይጠላላችኋል
ሚወድላችሁ፦ እንድታመልኩት በሱ አንድንም ላታጋሩ፤በአላህ መንገድ ልትያያዙ ላትለያዩ፤አላህ በእናንተ ላይ ሀላፊ ያደረገውን ሰው ምክር ልትለግሱት
ሚጠላላችሁ ደግሞ፦አሉባልታን,ጥያቄ ማብዛት,ገንዘብ ማባከንን
.......................................................................
ድህነት ፀጋ ነው
ድሆች ሙስሊሞች ከሀብታሞች ግማሽ ቀን በፊት ቀድመው ጀነት ይገባሉ ይህም 500አመታት ማለት ነው
አላህም ሆነ ሰወች ዲወዱህ
፦ከዱንያ ተብቃቃ አላህ ይወድሀል,ከሰወች እጅ ካለው ተብቃ ሰወች ይወዱሀል
🌺🌺🌺🌺
https://t.me/yenebi_umet