✍✍ በየአመቱ በፈረንጆች November 14 አለም አቀፍ የ ስኳር በሽታ ቀን ታስቦ ይውላል። በሃገራችንም ለ34ኛ ጊዜ ህዳር 5 "የስኳር ህመምና ምሉዕ ደህንነት፡- ለስኳር ህመም ህክምና እና ክብካቤ ተገቢውን ተደራሽነት ካገኙ ሁሉም የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች በተሟላ ጤንነት የመኖር እድል አላቸው!” በሚል መሪ ቃል ይከበራል::
✍ የስኳር በሽታ ስጋቶችን ለመቀነስ እና በስኳር በሽታ የተያዘ ማንኛውም ሰው ፍትሃዊ ፣ አጠቃላይ ፣ ተመጣጣኝ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ህክምና እና እንክብካቤ እንዲያገኙ ሊደረግ ይገባል።
✍ በሃገራችን ከ1.9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከስኳር ህመም ጋር እንደሚኖሩ ሲገመት ከነዚህም 50 በመቶ የሚሆኑት ህሙማን ምንም አይነት የስኳር ምርመራ ያላደረጉ በመሆናቸው የህክምና እርዳታ እያገኙ አይደለም፡፡
💥የስኳር በሽታ ምርመራዎች ምንድን ናቸው?
💥 የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምን ምንድን ናቸው?
💥የስኳር በሽታ የሚያስከትላቸው ችግሮች ምንድን ናቸው?
💥 የስኳር በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል?
እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ
🔸ለበለጠ መረጃ: https://yetenaweg.com/tag/diabetes/