TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
መዝሙር በግጥም
16 Oct, 05:50
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ያንቺን ዝና ያንቺን ክብር ✧ — ✞ ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ ✞
01:12
✞ ያንቺን ዝና ✞
ያንቺን ዝና ያንቺን ክብር
ከቅዱሳን ማኅደር
ስንጠይቅ ስንሰማ
ልዩ ነሽ አርሴማ
ከቤተመሳፍንቱ ምቾት ከነገሰበት
ተጠርተሻል አርሴማ ለማይሻረው ሕይወት
የሥጋ ጦማር ስለወደቀ ከልቦናሽ
በደም ተፃፈ ዜና እረፍትሽ ፪
ከአትናስያ ደስታ ከቴዎድሮስ መፅናናት
ተሻግሯል ያንቺ ዝና ትውልድ እንዲማርበት
ለገብረ ፃድቅ ለዓለሙ ሁሉ ለዘላለሜ
ቅድስት አርሴማ ነይ በሰላሜ ፪
በአርማንያ ንጉሥ ትእዛዝ አለ ተላልፎ
ጤልሜዎስን ሳትፈሪ እምነትሽ ታየ ገዝፎ
መስተጋድሉን ሰማዕታቱን ነፍስሽ ተጣምራ
በሠገነት ላይ ገድልሽ አበራ ፪
ሰይጣን ተንቀጠቀጠ በስምሽ ሀይሉን አጣ
የደዌ ጉልበት ታጥፎ የፈውስ ፀሀይ ወጣ
የእጅሽ ዘንባባ ነክቶናልና አናቃስትም
ቃልኪዳን ሰጠሽ መድኃኔዓለም ፪
1.3k
0
22
7
×