✞ አየኋት ባይኔ አሻግሬ ✞
አየኋት ባይኔ አሻግሬ
የያሬድን ውብ ዝማሬ
ተቀኘው እንደ አባቶቼ
እጄን ለክብሯ ዘርገቼ/፪/
አዝ ======
ድካም እና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ
ድንጋይ ብንተራስ ፍቅርሽ አያስተኛኝ
አይኔ ቢከደን አለሽ በምናቤ
አልተከለልሽም ነግሰሻል በልቤ/፪/
አዝ ======
መረማመጃ የሎዛ መሠላል
የዜማ ቤቴ የመቅደስ ጽናጽል
የሰማይ ንጉስ በበላይሽ አለ
ድንኳን አድርጎ አንቺን የተከለ/፪/
አዝ ======
ስምሽ በሁሉ ስለተወደደ
ድንግል ለክብርሽ ፍጥረት አረገደ
ካላመኑት ዘንድ ቢሆንም ዝምታ
ከገብርኤል ነው የስምሽ ሠላምታ/፪/
አዝ ======
ሳደርስ ውዳሴ መፃፋን ገልጬ
ተመለከትኩሽ አይኔ እምባ እየረጨ
በገናን ዳዊት መሰንቆንም እዝራ
ሰጡኝ ላነሳሽ በክብሩ ተራራ/፪/
ለዘማሪ ዲ/ን
ዕዝራ ሀ/ሚካኤል
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
አየኋት ባይኔ አሻግሬ
የያሬድን ውብ ዝማሬ
ተቀኘው እንደ አባቶቼ
እጄን ለክብሯ ዘርገቼ/፪/
አዝ ======
ድካም እና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ
ድንጋይ ብንተራስ ፍቅርሽ አያስተኛኝ
አይኔ ቢከደን አለሽ በምናቤ
አልተከለልሽም ነግሰሻል በልቤ/፪/
አዝ ======
መረማመጃ የሎዛ መሠላል
የዜማ ቤቴ የመቅደስ ጽናጽል
የሰማይ ንጉስ በበላይሽ አለ
ድንኳን አድርጎ አንቺን የተከለ/፪/
አዝ ======
ስምሽ በሁሉ ስለተወደደ
ድንግል ለክብርሽ ፍጥረት አረገደ
ካላመኑት ዘንድ ቢሆንም ዝምታ
ከገብርኤል ነው የስምሽ ሠላምታ/፪/
አዝ ======
ሳደርስ ውዳሴ መፃፋን ገልጬ
ተመለከትኩሽ አይኔ እምባ እየረጨ
በገናን ዳዊት መሰንቆንም እዝራ
ሰጡኝ ላነሳሽ በክብሩ ተራራ/፪/
ለዘማሪ ዲ/ን
ዕዝራ ሀ/ሚካኤል
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈