27 Nov, 11:56
✞ ገብርኤል ነው እሱ ✞ገብርኤል ነው እሱ አስደሳች መልአክ አብሳሪሃ ለእመ አምላክ /፪/ቂርቆስ ኢየሉጣ ከእሳት ሲጣሉ ውሃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ /፪/ቤተ መቅደስ ስትኖር ድንግል እመቤትአበሰራት የአምላክን ልደት /፪/ሠለስቱ ደቂቅም ከእሳት ሲጣሉውሃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ /፪/ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነገብርኤል ዛሬም ያድህነነ /፪/