ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ! አላህን ፍሩ።
«እንኳን አደረሳችሁ!» አትበሉ።
《በፍጠራን ዘንድ ለመወደድ ብላችሁ ከፈጣሪ ጋር የሚያጣላ ንግግር አትናገሩ‼》
በቃ! አታሽቃብጡ‼
እኛ እስልምናችን ህግና ደንብ ያለው ልቅ ያልሆነ እምነት ነው። ከዲናችን ጋር በማይጋጩ በሌሎች በመልካም ነገሮች ግን እንረዳቸዋለን።