እውነታውን እናጋልጥ‼️
=================
Expose The Truth‼️
መረጃውን ሼር አድርጉትና እነርሱም ሆኑ የተሸወዱ ተከታዮቻቸው ይፈሩ!
||
✍️ እነዚህ የለመዱ ዘራፊዎች ብዛታችንንም ሊቀሙን ነው።
በ2015 ሙስሊሞች ሐጅ ላይ በነበሩ ወቅት የሚያሳዬውን ፎቶ፤
ዘንድሮ በነርሱ የጥምቀት በዓል ላይ የተገኘ ህዝብ በማስመሰል የዋሁን ተከታያቸውን ሸውደውበታል።
*
በነገራችን ላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች፤
በዓለም ላይ ብዛታቸው 260 ሚሊዮን ብቻ ነው።
በዚህ አስፈንጣሪ ግቡና እውነታውን ከዊኪፔዲያ ተመልከቱ።
https://en.wikipedia.org/wiki/Eastern_Orthodoxy_by_country
ሙስሊሞች ግን ከ2 ቢሊዮን በላይ ናቸው።
ያውም አርባ ምንጭ ላይ ያለ ብለው!
*
በቀላሉ ከዚህ ድርጊታቸው የምንረዳው፤
ታላላቅ የሚባሉ ሰዎቻቸው ራሱ ይህን ፎቶ በመፖሰት በብዛታቸው ሊሰብኩበት ስለሞከሩ፤
በውሸት እምነታቸውን ለማስፋፋት ምን ያክል ተራ ነገርን እንኳ እንደሚጠቀሙ ነው።
እምነት በእውነት እንጅ በውሸት አይሰበክም።
ውሸትን የሚያስተምር እምነት፤ እምነት ሳይሆን መነገጂያ ነው።
||
Murad Tadesse