#ደስታ_የሚመጣው_ችግሮችን_በመፍታት_ነው
በሕይወት ውስጥ ሁልጊዜም ችግሮች አሉ፡፡
አንድ ነገር ለማድረግ ስትሞክር ሌሎች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀርም። ለምሳሌ፣ የጤና ችግርህን ስፖርት በመስራት ልትፈታው ስትወስን ጂም በጊዜ ለመድረስ በጊዜ መነሳት፣ በጣም እንዲያልብህ በርትተህ መስራትና ወደ ስራ ስትገባ በመጥፎ ጠረን ቢሮውን እንዳትበክል የግድ መታጠብ ስለሚያስፈልግህ ሌላ አዳዲስ ችግሮች ትፈጥራለህ፡፡
ከሴት ጓደኛህ ጋር በቂ ጊዜ ያለማሳለፍ ችግርህን ለመቅረፍ ማክሰኞ ምሽትን ሁልጊዜ የምትገናኙበት ጊዜ አድርገህ ስትመርጥ ሁለታችሁም እንዳይሰለቻችሁ ለማድረግና አሪፍ ራት መብላት ስላለባችሁ በዚያ ቀን የግድ በቂ ገንዘብ የመፈለግ ችግር ትፈጥራለህ፡፡
ችግሮች ይለዋወጣሉ ወይም ይሻሻላሉ እንጂ አይቆሙም፡፡
ደስታ የሚመጣው ችግሮችን ከመፍታት ነው፡፡
በእዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ቁልፍ የሆነው ቃል “መፍታት” የሚለው ነው፡፡ ችግሮችንህ ችላ ካልክ ወይም ችግሮች እንደሌሉብህ የሚሰማህ ከሆነ፣ ራስህን በጣም አሳዛኝ እያደረግክ ነው፡፡
መፍታት የማትችለው ችግር እንዳለብህ የሚሰማህ ከሆነም አሁንም ራስህን በጣም አሳዛኝ እያደረግክ ነው፡፡ ምክንያቱም የደስታ ሚስጥራዊ ቅመም ያለው ችግሮችን መፍታት ላይ እንጂ ችግሮች የሌሉብህ መሆን ላይ አይደለም፡፡
Join us.....
@Ab_book