አንተም ሰው እርሱም ሰው!
• ሰው ከሰበረው፣ አንተ መጠገን ትችላለህ!
• ሰው ከጣለው፣ አንተ ማንሳት ትችላለህ!
• ሰው ከቆለፈው፣ አንተ መክፈት ትችላለህ!
• ሰው ከደበቀው፣ አንተ ማግኘት ትችላለህ!
• ሰው ከተበተበው፣ አንተ መፍታት ትችላለህ!
• ሰው ካበላሸው፣ አንተ ማበጃጀት ትችላለህ!
• ሰው ከበተነው፣ አንተ መሰብሰብ ትችላለህ!
• ሰው ከጻፈው፣ አንተ ማንበብ ትችላለህ!
• ሰው ከደረሰበት፣ አንተም መድረስ ትችላለህ!
Join us.....
@Ab_book
@Ab_book
@Ab_book
• ሰው ከሰበረው፣ አንተ መጠገን ትችላለህ!
• ሰው ከጣለው፣ አንተ ማንሳት ትችላለህ!
• ሰው ከቆለፈው፣ አንተ መክፈት ትችላለህ!
• ሰው ከደበቀው፣ አንተ ማግኘት ትችላለህ!
• ሰው ከተበተበው፣ አንተ መፍታት ትችላለህ!
• ሰው ካበላሸው፣ አንተ ማበጃጀት ትችላለህ!
• ሰው ከበተነው፣ አንተ መሰብሰብ ትችላለህ!
• ሰው ከጻፈው፣ አንተ ማንበብ ትችላለህ!
• ሰው ከደረሰበት፣ አንተም መድረስ ትችላለህ!
Join us.....
@Ab_book
@Ab_book
@Ab_book