Abiy Ahmed Ali 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


ወንድሜ እና የኢትዮጵያ የልብ ወዳጅ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ባለፉት ስድስት አመታት ለሁለተኛ ጊዜ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ እላለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለው ግንኙነት የበለጠ በመጠናከር ላይ ይገኛል። ክቡር ፕሬዚዳንት በሚኖራቸው ቆይታ ፍሬያማ ውይይት እንደሚኖረን እምነቴ ፅኑ ነው።

I welcome my bother and good friend of Ethiopia Emmanuel Macron, President of the Republic of France on his second visit in the past six years. The ties between our two nations continue to be strengthened and I look forward to our discussions during his stay in Ethiopia.


ዛሬ ጠዋት የአልጀሪያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። እንደልዩ መልዕክተኛ ከፕሬዝዳንት አብዱልመጅድ ቴቡኔ የተላከ መልዕክት አድርሰዋል። በኢትዮዽያ እና በአልጀሪያ መካከል ያለንን የፀና ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

This morning, I welcomed Ahmed Attaf, the Foreign Minister of the People's Democratic Republic of Algeria, to my office. As a Special Envoy, he delivered a message from President Abdelmadjid Tebboune. We had fruitful discussions on strengthening the enduring ties between Ethiopia and Algeria.


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የልማት ስራዎቻችን ሙሉ የሚሆኑት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ታሳቢ ያደረጉ ሲሆኑ ነው።







Показано 6 последних публикаций.