የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: የሱና መስጂድ ቻናል
የሰለፍዮች የመጀመሪያ መስጂድ ሱና መስጂድ እስከሆነ ድረስ ቅድሚያ መዘየር ያለበት ሱና መስጂድ ነው
በቀጣይ ዚያራ ስመጣ ቅድሚያ ሱና መስጂዶችን ነው ምዘይረው
ሼኻችን አቡል የማን አድናን


👉በየቀኑ አንድ የቁርኣን አንቀፅ ከነማብራርያውን
እንዲሁም አንድ ሀዲስ ከነማብራሪያው እና አንድ የፊቅህ መስአላ ብትይዝ

በአመት ውስጥ 360 አንቀፅ ከነተፍሲሩ
360 ሀዲስ እና 360 የፊቅህ መስአላ ይኖርሀል

🤌በአምስት እና አስር አመት ውስጥ ምን ያህል ይኖርሀል?

🎙ሸኽ ሷሊህ ኣል ሼኽ

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4960


ለወላጆች መልካም መዋል በሚል አርእስት መካሪ የሆነ ኹጥባ

📚 #خطبة_الجمعة

▪️للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري

🎙 فهذه خطبة جمعة بعنوان :

*🌿« وبالوالدين إحسانا »🌿*

🏝خطبة قيمة وقوية جداً أنصح بتحميلها وسماعها ونشرها🏝

⌚️المدة الزمنية: 22:41

https://t.me/A_lzoukory
🔸🔹🔸🔹🔸

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4959


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
{ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ }

💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎

🕌የጁምዓ ግብዣ

🤲 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...


🤲اللهم فرجا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم
إلا أنت ....
غزة

📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4958


ሱረቱ አል ከህፍ
سورة الكهف

🎙الشيخ أبو اليمان عدنان المصقري

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4957


🕌 ግጥም ስለ ፉርቃን ⤵️

=======================
ፉርቃን የት ደረሰች ምን ነው የጎደላት?
ምንድነው ሀሳቧ  ቀርበን እንጠይቃት?
=======================

✍ በጁሀር ዑመር

https://t.me/OfficialDemas/6501


👈« التناقض علامة البطلان »

✍«መወናበድ የቡጥላን ምልክት ነው።»

ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻳﻘﻮﻟﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ " ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ " - ﻭﻓﻲ ﻧﻔﺲ ﺍﻟﻮﻗﺖ ﻳﻨﻜﺮﻭﻥ ﻋﻠﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻋﺮﺷﻪ ! ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﺗﻨﺎﻗﺾ ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ

👉አህባሾች በሱጁዳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፡-

" ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ "

☝️«ጥራት የተገባህ ጌታዬ ሆይ የበላይ ነህ።»

✔️በዛው ሰዓት አላህ ከዐርሹ በላይ መሆኑን ይቃወማሉ።

🔰ይህ አህባሽ በዐቂዳ ዙሪያ መወናበዱን እና እርስበርስ መጋጨቱን ያስረዳል።

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4955


አላህ መጀመርያም ያለቦታ የነበረ ነው አሁንም እደዛው ነው
ይላሉ አህባሾች ይህ አባባል ትክክለኛ ነውን?

🔖 كان الله قبل المكان وهو الآن على ما عليه كان

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/158
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17356


የሱረቱል በቀራ ትሩፋት

እቺን ሱራ የሚቀራ ሰው አላህ ብዙ በረካን ይሰጠዋል።
  👉ነብዩ እንዳሉት በቀራት መያዝ በረካ ነው ። መተው ደግሞ ፀፀት ነው። ይህን ሱራ ደጋሚዎች አይችሏትም።

    👉ሸይኹ እንዳሉት አንድ ሰው ታሞ 1000 ሸይኽ ከሚቀራበት ራሱ በነፍሱ ላይ ቢቀራ የተሻለ ጥቅምን ያገኛል።

  ብዙ ሰዎች ይህን ሱራ ቀርተው ያገኙትን ጥቅም  ይናገራሉ
👉ከፊሉ በቀራን መቅራቱ ለሂዳያ ሰበብ እንደሆነው ተናግሯል ማለትም ይህ ሰው ሰላት እንኳን አይሰግድም ነበር ከዛም ስለ በቀራ ትሩፋት ሲሰማ መስጂድ ገብቶ በቀራን ቀራ ከዛም ለሂዳያዬ ሰበብ ሆነኝ ይላል።

👉 አንዳንዱ ደግሞ በቀራን ሲቀራ የቤቱ ግድግዳ ተሰንጥቆ የተሰራበት ድግምት ወጥቷል…

ሸይኹ ራሳቸው የገጠማቸውን አካፍለዋል ራሴን አሞኝ የራስምታት መድሃኒት ብወስድ ምንም ሊጠፋልኝ አልቻ ከዛም ሱረቱል በቀራን አስታወስኩኝ ሰውን እያመላከትኩኝ እኔ እንዴት ረሳሁት ብዬ ይህን ሱራ ቀራሁት ከዛም ራስ ምታቴ ተወገደለኝ።
ሌላም ታሪክ ተወስቷል ይህ ለማመላከት ያህል

ከሸይኹ ደርስ

👉https://t.me/AbuEkrima


"ሰለፍይ የሆነች ሴት አቋሟ ሁለት ቦታ ላይ ይለያል እነሱም ሰርግና ለቅሶ ናቸው።"

ሼኽ አድናን አልመስቀሪይ ሀፊዘሁላህ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#التقــــــــــويم
فائدة نافعة لأقل من دقيقة بعنوان:
شهر  شعبان شهر القراءة
للشيخ الفاضل:
#ابي_رواحة_خالد_الشارحي
•┈┉━═•❖•❖• •❖•❖•═━┉┈•
قنــــاة الشيخ على تليــــــــجـرام
      مـــن هنـــــــــــــ↙ــــــــــــــــا
https://t.me/aburawaha_alsharihi


☑️أسباب البركة في الدعوة

1 الإخلاص والتوحيد (ألم تر كيف ضرب الله مثلا كلمة طيبة كشجرة طيبة ..)

2 التمسك بالسنة قال بعض السلف:من نطق بالسنة قولا وفعلا نطق بالحكمة.

3 الذكر والدعاء

4 الإستمرار

5 البقاء في المسجد

6 البعد عن المعاصي قال بعض السلف: نظرت إلى الحرام فذهب بصري

✍مقتبسة من كلمة شيخنا عدنان المصقري

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4943


📮 ረድ 030 አር-ረሕማን ከዐርሹ በላይ ከፍ አለ

🔖 አላህ ከዐርሹ በላይ ስለመሆኑ እና ዐርሽ ደግሞ ከሰባቱ ሰማያት በላይ ለመሆኑ ከቁርኣን ከሐዲስ በቀደምቶች አረዳድ የተብራራበት ትምህርት...

🔖 በተጨማሪም የነ ኢማሙ አቡ ሐኒፋ ኢማሙ ሻፊዒ ኢማሙ ማሊክ በዚህ ጉዳይ ላይ ያላቸው አቋም ተዳሰውበታል።

🔖 አህባሾች ለሚያመጡት ሹቡሃ መልስ አለበት።

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 030 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አሲያ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/160


🟩﷽🟩ስለ ቂልጦ ኢጅቲማዕ  🟩

⭕️አንዳንድ ሰዎች ይህ በየአመቱ የሚደረግ ከመውሊድ አይመሳሰልም ወይ ብለው ለመተቸት ይሞክራሉ።

⭕️አንዳንዶች ደግሞ ይህ ነገር በሶሃቦች ጊዜ ነበር ወይ ብለውም ለመጠየቅ ሳይሆን ለማጣጣል ይሞክራሉ።

⭕️ሌሎቹ ደግሞ ከቡታጅራው የተብሊጎቹ ኢጅ(ሽ)ቲማዕ ጋር ለማመሳሰል ይጣጣራሉ።

እስቲ የመጀመሪያውን  እንመልከት በየአመቱ የሚለው አረዳድ ውድቅ መሆኑ፦በየአመቱ በተመሳሳይ ወር በተመሳሳይ ሳምንት በተመሳሳይ ቀን የሚደረግ ቢሆን ኖሮና በሌላው ወር በሌላው ቀን ማድረግ አይቻልም የሚል እሳቤ እና አመለካከት ቢኖረው ኖሮ በእውነትም ጥያቄ ያስነሳ ነበር።

ነገር ግን እስቲ የተደረገባቸው ቀንና ወር እንመርምር፦
በ2015 በጥቅምት ወር በ6ኛው ቀን ነበር ኢጅቲማዐው የተደረገው። በ2016 ደግሞ በህዳር 2 ነው የተደረገው።
በዚህ የምንረዳው የአመቱ ወራት እንኳን አንድ አይደሉም።
በ2017 ደግሞ በጥር በቀን 24 ነበር።ይህ ከ2016 ጋር ስናየው ደግሞ በመሃላቸው ጥር አለ።
የቀናቶቹ ልዩነት ደግሞ 24-6=18 ይሆናል።
በ18 ቀን ይለያያሉ።

ለሚያስተውሉ ሂሳቡ ለሚገባቸው በየአመቱ የሚለውን አባባል ውድቅም ብቻ ሳይሆን ነገሮችን አለማጣራትንም ጭምር እንዳለባቸው እራሳቸውን ለህዝብ አሳይተዋል!!!

ቢቻል እኮ በ2 በ3 በ6 ወርም ሊደረግ ይችላል።

የቂልጦ ኢጅቲማዕና የተብሊጎቹ በጭራሽ አይገናኙም፦
እሳትና ጭድ ናቸው።
በቀላሉ የሽርክና የተውሂድ ያህል ርቀት አላቸው።

ለፅሁፉ መርዝም ማብራሪያው ትቼዋለሁ።

አንዳንዶቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰለፍዮች መገናኘታቸው መመካከራቸው መዋደዳቸው መተዋወቃቸው አቃጥሏቸው የማይሆን ትችት ሲሰነዝሩ ሰምታችሁ ይሆናል።

"እኔ ያላቦካሁት ሊጥ ጭቃ ነው"
"እኔ ያልጋገርኩት ዳቦ ድንጋይ ነው"

የሚል አመለካከት ያላቸው ናቸው።
የስሜት ወንፊቶች በሏቸው።

መርከዝ አስ-ሱና፦ በሃብት፣ በዘር፣ በብሄር፣ በመልክ ፣በቋንቋ መሠረት ተገን ተድርጎ ሰዎችን ከማግለልና ከመለየት  የፀዳ መሆኑን ሄዶ ያየው እንጂ በንግግር ብቻ የሚገባው ጥቂቶች ናቸው።

የተለያዩ ኡስታዞች ስለ ዚያራና ጥቅሙ ያብራሩበት ብዙ ነሲሃዎች ስላሉ ደግመው እንዲያደምጡት አስታውሳለሁ።

🍇በመጨረሻም🍇
እንደ ወታደር ሌት ተቀን በተጠንቀቅ ለቆሙት የመርከዝ ተማሪዎች በሙሉ የሰላምታ አሰጣጣቸው፤የእንግዳ አቀባበላቸው፤የመስተንግዶ አደራረጋቸው መዘናጋት የማይታይበት ንቁ በአንድ ንጉሳዊ አስተዳደር ያሉ የንጉስ ባለ ስልጣናት ለሚመስሉት ሁሉ ማሻ አሏህ በማለት በዚሁ እንዲቀጥሉበት የጫረብኝን ደስታ ልገልፅላቸው እወዳለሁ።


አሏህ ፅናቱ ይስጣቸው።ለኡማውም የሚጠቅሙ ያድርጋቸው።

ከጁሀር ኡመር(ዲማስ)

https://t.me/OfficialDemas/6457


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


⛔ የእምነት አድን ጥሪ ⛔
👉 ለሁሉም ሙስሊሞች 👈

📮 "አሕባሽ" የተሰኘው የክህደትና የጥመት አንጃ በሀገራችን ላይ እየተንቀሳቀሰበት ያለው አስፈሪ ጉዞ የተብራራበት......

📮 ሁሉም ሙስሊሞች እምነታቸው፣ ልጆቻቸው እና መሳጂዶቻቸው ከዚህ የኩፍር አመለካከት ነቅተው እንዲጠብቁ አደራ የተላለፈበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ‼️

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7168
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4932


🗓ዛሬ ሰኞ ሸእባን 4 ነው

🗓الإثنين 4 / شعبان / 1446 هــ


#አዲስ_ሙሓደራ

🚨 ከአላህ እገዛን መጠየቅ 🚨

📜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ሙሓደራ ከነ ትርጉሙ...

🎙 ሙሓደራ አቅራቢ:ሸይኽ አድናን አልመስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🎙 ትርጉም:ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በዑስማን መስጂድ ወራቤ 🕌

⏰ ከሱብሂ ሰላት ቡሀላ

📎 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4930


📮«መልዕክት ቻናል ላላቸው እና ድምፅ ለሚያሰራጩ ወንድሞች»

📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12879
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4928


🔘በዕለተ ቅዳሜ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ለሸይኽ አድናን ንግግር ትርጉም

🎙በኡስታዝ :-አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ይጠብቀው።


🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆 በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 24/05/2017 EC

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12869

Показано 20 последних публикаций.