@𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


#ህይወት ጉዞ ነው። አይቆምም። ደስታህም ሀዘንህም በወረፋቸው ይደርሳሉ፣ ተግባብተህ እለፋቸው::

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций










هل في قتل الحيوان من غير قصد كفارة

*↫❪❓❫ السُّــــ↶ـــؤَال ☟*

السؤال الثاني: يقول أنه تسبب من غير قصد في قتل فرخي طائر، فهل من كفارة لذلك؟

*❒ فَـضيلَـة الــشّيــخِ الـعـَـلّامَـة/*
*مُـحـمَّـدُ بــنُ صــالـِــحٍ الـعُـثَيْمِين*
*-رَحِـمَـﮧُ اللَّـﮧُ تَبَارَكَ وَتَـعََـالَـﮯ-*
*↫❪✅ ❫ الجَـــ↶ـــوَاب ☟*

الشيخ: ليس عليه شيء في هذا إطلاقاً، لا إثم ولا كفارة، لأنه لم يتعمد ولم يقصد.

*↫❪ 📚 ❫المصــ⇩⇩ــدر 📥*
المصدر: سلسلة فتاوى نور على الدرب > الشريط رقم [281]
الجنايات والديات
رابط المقطع الصوتي
https://binothaimeen.net/upload/ftawamp3/Lw_281_06.mp3


Репост из: ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
ልዩ የጥያቄና መልስ መድረክ
ከሸይኽ ኢልያስ ጋር
እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞች
---------
ከ18 ወደ ጦርሀይሎች መካከል ባለው አባ ጂፋር መስጂድ!

እሁድ ከ3:30 ጀምሮ




قال ابن رجب رحمه الله :

" فمن قام بحقوق الله عليه ، فإنَّ الله يتكفَّل له بالقيام بجميع مصالحه ، في الدُّنيا والآخرة " .

مجموع الرَّسائل ١١٠/٣
👉 ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ረጀብ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" በሱ ላይ ያለውን የአላህን ሐቅ የተወጣ ሰው አላህ ለሱ ጠቃሚ የሆነ የዱንያም የአኼራም ጉዳዩ በሙሉ ሀላፊነት ይወስድለታል ።
መጅሙዑ ረሳኢል ( 3/110)


#ከአምሩ ቢን ዐውፍ አልሙዘኒ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فواللَّهِ ما الفَقرَ أخشى عليكُم، ولَكِنِّي أخشى عليكُم أن تُبسَطَ الدُّنيا عليكُم، كما بُسِطَت على مَن كانَ قبلَكُم، فتَنافسوها كما تَنافسوها، فتُهْلِكَكم كما أَهْلَكَتهُم﴾

“በአላህ እምላለሁ! በናንተ ላይ ድህነትን አልፈራላችሁም። ነገር ግን የምፍራላችሁ ዱኒያ ከናንተ በፊት ለነበሩት ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረችው ለናንተም ተዘርግታ ከዚያም እነርሱ እንደተፎካከሩት እናንተም ተፎካክራችሁ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2961


አልሃምዱሊላህ

#ነሲሓ ቲቪ ስርጭቱን ጀምሯል።
በናይል ሳት ማግኘት ትችላላቹ !

📡 Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554 
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500


عن أبي أمامة الباهلي رضي الله عنه ،
عن رسول الله ﷺ أنه قال :

((عَلَيْكُمْ بِقِيَامِ اللَّيْلِ ؛ فَإنَّهُ دَأبُ الصَّالِحِينَ قَبْلَكُمْ ، وَهُوَ قُرْبَةٌ إلَى رَبِّكُمْ ، وَمَكْفَرَةٌ لِلسَّيِّئَاتِ ، وَمَنْهَاةٌ عَنِ الإثْمِ))

رواه الترمذي.


#የልብ መድረቅ!

ብዞዎች
#ልቤ ደርቋል ሲሉ እንሰማለን፤ የብዙዎቻችንም ችግር ነው ብዬ አምናለሁ ።
ለመሆኑ
#ልብ ለመድረቁ #ምልክቶች ምን ምን ናቸው!

1)
#መልካም ስራዎችንና ኢባዳ ከመፈፀም #መሰላቸት፤ አንዳንዴም #ስልቹ ሆኖ ባለመረጋጋት #ኢባዳን ማከናወንና አላህ ያዘዘውን ትእዛዝ እንደ ከባድ #ጫና መመልከት።

2)
#ቁርአንንም ይሁን የተለያዩ ምክር አዘል #ትምህርቶችን በምናዳምጥበት ወቅት በኛ ላይ ምንም አይነት #ተፅዕኖ አለመፈጠር።

3) ከመጠን በላይ በሆነ
#የዱንያ ፍቅር መፈተንና ዱንያን #ከአኺራ ማስቀደም።

4)
#የአላህን ትልቅነት #መዘንጋትና ችልተኛ መሆን።

5) ከፍተኛ የሆነ
#የብቸኝነት ስሜት መሰማት ፣ የውስጥ ሰላም ማጣትና #በድብርትና በጭንቀት መፈተን የመሳሰሉት ናቸው።

እነዚህ ለልብ መድረቅ ምልክቶቹ ከሆኑ ይህ
#የልብ ድርቀት እንዲፈጠር #ምክንያቶቹስ ምን ምን ናቸው !?

1) አብዝቶ
#ወንጀልን መዳፈር።
2)
#የአላህ ትዕዛዛት ለመፈፀም #ስልቹና ዝንጉ መሆን።
3)
#የዱንያን ጠፊነት መርሳትና በርሷ #መጠመድ
4)
#ሞትና የጣዕረ ሞትን ጭንቀት መርሳት፣ #የቀብር ህይወትንም መዘንጋት።

5) የማይጠቅም
#ወሬን ማብዛትና አብዝቶ መከራከር።
6)
#ከመጥፎ ጓደኞች ጋር ማዘውተርና የመሳሰሉት ናቸው።

#ለልብ መድረቅ መድሀኒቶች

1)
#የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ማንበብ፤ አናቅፆቹን ማስተንተን፤ አላህ ያዘዘውንና የከለከለውን ለይቶ መረዳት፣ አላህ በቅጣት ያስጠነቀቀውን መጠንቀቅ።

2) አላህን ተገቢ በሆነ መልኩ ያወቀ ልቡ ይፈራልና እርሱን በሚገባ ማወቅ።

3) አብዝቶ ወደ አላህ መፀፀት፣ ወደርሱ መመለስና መሀርታውን መጠየቅ ብሎም አብዝቶ እርሱን ማውሳት።

4) በየጊዜው ነፍስያን መተሳሰብና ራስን መመርመር።

5) የተለያዩ ምክር አዘል የሆኑ ትምህርቶችን (ሙሀደራዎችን) ማዳመጥ።

6) ከመጥፎ ጓደኞች እራስን ማራቅና መልካም ጓደኞችን መወዳጀት።
የመሳሰሉት ናቸው።


አስደሳች ዜና

ነሲሓ ቲቪ በአላህ ፍቃድ ከእሁድ ጀምሮ ስርጭቱን ይቀጥላል። እኛም ሳንቀዛቀዝ ድጋፋችንን እንቀጥላለን ፣ በድጋሚ እንደዚ አይነት ችግሮች እንዳይፈጠሩ ተሳትፎዋችን ጠንክሮ ሊቀጥል ይገባል።

#ስርጭቱም_ይቀጥላል
#ድጋፋችንም_ይቀጥላል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ታገስ!

አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም እኮ ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ። አሁን የሚገጥሙህን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ከቻልክ የጊዜ ሚዛን ላንተ ማዳላቱ አይቀርም፤ ታገስ ወዳጄ!


=>የተወሰኑ ሰዎች ወደ አቡ ሀዝም መጡና እንዲህ በማለት ጠየቁ።

👌 ኑሮ ተወደደ ሁሉ ነገር ጣራ ነካ ምን ትላለህ⁉️ አሉት። እሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦
👉ታዳ ይህን ያክል ምን አስጨነቃችሁ? ኑሮ እርካሽ በነበረበት ሰአት ሲመግባችሁ የነበረ አላህ ኑሮ ስለተወደደ አይተዋችሁም እሱ ይረዝቃችኋል አላቸው።
📚حلية الأولياء 1/526




አክሲዮን ለማደራጀት ብዙ ጥሬያለሁ:: ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሥራ በግል መንቀሳቀስ ነው:: ምክንያቱም እግር ኳስ ያልተሳካልን አክሲዮን (የቡድን ሥራ) ስለሆነ ነው:: ሚድ-ፊልደሩ ኳስ ይይዝና "እኔ ባቀበልኩት እርሱ ኮከብ ጎል አግቢ ሊሆን?" ይልና ያበላሸዋል:: ወይም ይበላሽበታል:: ሩጫው በአብዛኛው የግል ሥራ ነው:: አሯሯጭ ካገኘህ በቃ ተሳካ::

አዲስ በሚቋቋሙ አክሲዮን ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እንደ ሶደቃ (ምፅዋት) ቁጠሩት:: እንደው "Secondary Market” ሲመጣ ይሞከርላችሗል::

ስለዚህ በግል ተንቀሳቀሱ:: አይ አክሲዮ ካልገዛሁ እሞታለሁ የምትሉ ከሆንእ የጥሩ ድርጅት አክሲዮን ግዙ:: ኻላስ!
©️Hassen




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ምርጥ ቲላዋ ስሙትማ👌

Показано 20 последних публикаций.

1 223

подписчиков
Статистика канала