أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹አዳዲስ ዜናወችን
🌹ዳዕዋወች🔔🔔💡
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
↪ የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷
ሀሳብ አስተያየት ካለወዎት በቦት ሀሳብ መስጫ ላይ ይስጡን !!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ደዕዋ ሰለፍያ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ነስር መድረሳ Nesr.mdrsa
▲-ሱናን የተቃረነ አይሳካለትም!!
------------
መልክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦«ውርደት እና ትንሽነት ትዛዜን በጣሰ ላይይሁን»

📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚

ታላቅ ብስራት ይህ የአደስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር የወንድሞቻችን ቻናል ነው። ቻናሉን ለእህት ወንድሞቻችን ነሽር በማድረግ
የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ,,,,,,

🔺-- መድረሰቱ አል_ነስር--🔺
----------
👇 👇 👇
💡https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer


🔸 👉 ሁሌም የምንወደውና የምናከብረው ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል ጀምሯል !!


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👌 لقد فرحنا بزواج أخينا وحبيبنا أبي العباس أحمد الداعية المعروف وهو مدرس إخواننا في مدينة حرب ونقول له ولزوجته :

"" بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
""


أخوكم أبو نبراس مصطفى


⭕️ውዱ ወንድማችን ደስስስስስ ብሎናል⭕️


ይሠማችኋልን ?
Опрос
  •   ይሠማል
  •   ይቆራረጣል
  •   አይሠማም
14 голосов


🔸 👉 ኡስታዝ አቡ ጁሃይፋ አህመድ ወረባቦ ገብቷል ...


🔸 👉 በሃርቡ ከተማ ........




ለቀጥታ ስርጭት

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👉 ዛሬኮ እሁድ ነኝ አንብበኝ 👈
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌🔺 ዛሬ እሁድ የተውሒዶቹ አንበሶች ሪልስቴት መስጅድ አል_አቅሷ ይደምቁልካል ። ከ 9 ሰዓት ጀምሮ የሪስቴት ኮብልስቶኑ መንገድ በወንድሞቻችን ዒድ ይመስልልካል ። በእንቁ ሰለፍያት እህቶች ማለትም በጥቅሮቹ ጎርፎች በኛዎቹ የእስልምና እንድሁም የሰለፍያ ጌጦችና ነፀብራቆች ይዋባል ። አዎ ይግባህ ጥቁሮቹ ጎርፎች በከተማው መሐል በኮብል ስቶኑ ላይ ወደ መስጅዳቸው ሲፈሱ ስታያቸው ኢስላም የሚል ደማቅ ጥቁር ፅሁፍና ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ፊደሎችና ቃላቶች መሆናቸውን እንዳትዘነጋ ።

ከኛ ጀለብያ የነሱ ኒቃብ ነፍስ አለው ይናገራል

🔺 እሱው ይጠብቃቸው ይጠብቀን 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

-----

⭕️ ለቀጥታ ስርጭት ⭕️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse




🔸 👉 ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°


🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi




የማይሰማችሁ እጂ አዉጡ ማይክ እንድከፈትላችሁ




Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺 ሁለተኛው እንግዳችን 🔺
--------------👌-----👌----------

🔺👌 የምነወደውና የምናከብረው ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዓብዱል ፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعالى ገብቷል

----

👌 ከነብዩ ከተማ መድና

👌من مدينة الرسول صلى الله عليه وسلم 👌


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺የመጀመሪያው የምሽቱ እንግዳችን 🔺
-------------👌--_ ---_ --👌----------------

👌🔺የምንወዳቸው ታላቁ ወንድማችን ሸይኽ አቡ ረይሐና ኸድር ጊغንባ حفظه الله تعالى ...❗️❗️❗️




🔸 👉 እነዚህ ተናፋቂ ኡስታዞቻችን እነማን ናቸው ለምትሉን እህት ወንድምች ማታ ከ3:00 በኋላ በጦሳ ማዶ መድረሳችን በመገኘት እንድትታደማቸው መልዕክት እናስተላልፋለን !!

🔸 👉 ሁላችሁም ሸር በማድረግ የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ !!

ለቀጥታ ስርጭት
----------------------

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi


إِذْ جَاءُوكُم مِّن فَوْقِكُمْ وَمِنْ أَسْفَلَ مِنكُمْ وَإِذْ زَاغَتِ الْأَبْصَارُ وَبَلَغَتِ الْقُلُوبُ الْحَنَاجِرَ وَتَظُنُّونَ بِاللَّهِ الظُّنُونَا

🔹محاضرة ألقيت في مسجد السنة يوم الأحد....
بعنوان غزوة الأحزاب !!

🔺የተለያዩ የህዝብ ጥርቅሞች ሙስሊሞችን እናጥፋ በሚል ሀሳብ ስለተነሳሱበትና ስለተሰባሰቡበት ዘመቻ ደሳሳ የተደረገበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ምክር !!


"" መስጂደ ሱና ልጓማ حرسها الله


🎙بأخينا الفاضل أبي حذيفة سعيد بن علي حفظه الله تعالى

"በታለቁ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ አላህ ይጠብቀው...


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6957

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6957

🔹🔹https://t.me/Abufeisolalaseri


🔺 ከመስጅድ  አል_አቅሷ 🔺
------------------👌-----------------

---

⭕️   የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ  ሙሐዶራ  ላይ  ከዘየሩን የአይን  ማረፊያዎች  ከሆኑት  ወንድሞቻችን  አንዱ የሆነው  ...❗️


ድምፀ-መረዋው አቡ ዩስራ ከልጓማ حفظه الله تعالى

ርዝመት  🔺11🔺 ደቂቃ


👌በድን  ላይ  መጠንከር 👌

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956
-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956


🔺 ከመስጅድ አል_አቅሷ 🔺
------------------👌-----------------


⭕️ የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ  ሙሐዶራ  ላይ  ከዘየሩን የአይን  ማረፊያዎች  ከሆኑት  ብርቅዬዎቹ ወንድሞቻችን  አንዱ የሆነው ...❗️


አቡ ፋሩቅ ከላላ حفظه الله تعالى

ርዝመት  🔺13🔺 ደቂቃ


👌በድን ላይ መጠንከር 👌


🔺https://t.me/AbuNamuse/6955
------
🔺https://t.me/AbuNamuse/6955


---

⭕️ የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ ሙሐዶራ ላይ ከዘየሩን ጀግኖችና የአይን ማረፊያዎች ከሆኑት ወንድሞቻችን አንዱ የሆነው ....❗️


አቡ ዓምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى


ርዝመት 🔺12 🔺 ደቂቃ


👌እንዳሉት አይደለም👌


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6954

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6954

Показано 20 последних публикаций.