🤔ጥያቄ
🌟
የመጀመሪያ ዓመት 1st Semester ውጤት ወሳኝ ነው ይባላል ፡ please ትንሽ አብራራልኝ?
✅መልስ
🎓 የግቢ ግሬድ በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግበው ግሬድ ተመሳሳይ ደረጃ አለው ይሁን እንጂ የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤትን ትንሽ ወሳኝ የሚያደርገው ለቀጣይ የግቢ ቆይታችን መሰረት በመሆኑ ነው ።
😏ለምሳሌ አንድ ተማሪ የመጀመሪያውን ሴሚስተር 3.8 ወይም ከዛ በላይ ቢያመጣ ለቀጣዩ ሴሚስተር ትልቅ ተስፋ ይኖረዋል፡ ማለትም በሁለተኛው ሴሚስተር incase ውጤት ዝቅ ቢልበት CGPAው ብዙም አይወርድም ።
✨መጀመሪያ ላይ ግን ግሬዱ ዝቅ ካለ የተለያየ ችግር ሊገጥመው ይችላል።
🫤ለምሳሌ በመጀመሪያው ሴሚስተር ከ1.5እስከ 2.00 ያመጣ ተማሪ በሁለተኛው ሴሚስተር 4 ቢዘጋ ራሱ CGPAው በጣም ዝቅ ያለ ስለሚሆን ሳይኮሎጂካል ምች ሊመታው ይችላል።
🫤ሌላው ችግር ደግሞ በተለይ ዘንድሮ የትምህርት መስክ ሳይቀር የምትመርጡት በመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤትና በሁለቱም ሴሚስተር ውጤት በመሆኑ የምትፈልጉበት ዲፕ ለመግባት የግድ ጥሩ ውጤት ሊኖራቹህ ይገባል coz ውድድር ስለሆነ ።
🫨የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤት Engineering, law, medicine, pharmacy and dental ለመግባት ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ከአንድ አመት በኋላ ማለትም ፍራሽማን ኮርሶችን ስትጨርሱ በምታስመዘግቡት ውጤት መሰረት ትመደባላቹህ ተብሏል ሶ የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ግሬድ ካላቹህ ....
🤥ከዚህ ፅሁፍ በኋላ የሚከተለው ጥያቄ CGPA ምን ማለት ነው? ስለሆነ ልቅደማቹህ
CGPA ማለት commulative GPA ማለት ነው።( የተማርናቸው ሴሚስትሮች ጭማቂ(average) grade ማለት ነው ካልገባቹህ ...
🫡 ማስታወሻ
የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች በጣም ቀላል ስለሆኑ በጭራሽ መዘናጋት የለባችሁም ፡ ግሬድ መስቀል ባትችሉ እንኳ ለቀጣይ የግቢ ቆይታቹህ የሚመነዘር ውጤት ለመያዝ ሞክሩ።
😏 ታድያ ይህንን ለማሳካት AFT Class ሁነኛ መፍትሄ አንደሆነ ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው አውነት ነው 😊
በጊዜ ተቀላቀሉን🙂የAFT Class ቤተሰብ ይሁኑ✅
☎️
ለመመዝገብ ይሄን Bot👇
ይጠቀሙ :-@Freshman_tutorial_bot
💬ለበለጠ መረጃ👇
@FTC_admin_bot📚JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️