አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


👆
አሪፍ ሙሓደራ ነው
አዳምጡት!


🗨️ በኢማንህ ከፍ በል! ⤵️

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17723


🗨️ በኢማንህ ከፍ በል! ⤵️

💭 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ፉደይል አብደላህ {ደሴ} አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17723


🛌
አስቸኳይ የሰላተል ጀናዛ ጥሪ

{إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ}
«إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً
»

ዐለም ባንክ አካባቢ የምትኖር "ሙርሺዳ" የምትባል ሰለፍይ እህታችን ወደ አኼራ ሄዳለች።
🤲አላህ የጀነት ያድርጋት🤲

በአላህ ፍቃድ………
{ዛሬ ሀሙስ} ዝሁር ላይ ዐለም ባንክ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ ይሰገድባትና...
እዛው ዐለም ባንክ መቅበራ ትቀበራለች።

በመሆኑም………
መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱባትና  እንድትሸኟት ጥሪ ተላልፎላችኋል‼️

  📌 ሰላተል ጀናዛ ዝሁር ዐለም ባንክ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ።


  ቀብር ከሰላተል ጀናዛ በኋላ እዛው ዐለም ባንክ ባለው መቅበራ ይሆናል።

📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 100 Sura Al-Aadiyat
📖 100 سورة العاديات

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/686

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17721

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


💧 ወደ አላህ ተመለሱ ⤵️

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17719


💧 ወደ አላህ ተመለሱ ⤵️

💬 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሂባን አብድሰሚዕ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🕌 በኑር መስጂድ {አ-አ ፉሪ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17719

♻️ t.me/nurders/7432


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 099 Sura Al-Zalzalah
📖 099 سورة الزلزلة

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/685

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17718

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


📮 መልካም ስራ ለጭንቅ ጊዜ
መጠበቂያ ነው! ⤵️

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17715


📮 መልካም ስራ ለጭንቅ ጊዜ መጠበቂያ ነው!

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 6/06/2014E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ አለም-ባንክ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17715


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 098 Sura Al-Bayyinah
📖 098 سورة البينة

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/684

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17714

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


☑️ የአቡ ሁረይራ ሀዲስ
       ማብራርያ
⤵️

♻️ عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ: إن الله تعالى قال:

«من عادى لي وليا، فقد آذنته بالحرب، وما تقرب إلي عبدي بشيء أحب إلي مما افترضت عليه، وما يزال عبدي يتقرب إلي بالنوافل حتى أحبه، فإذا أحببته، كنت سمعه الذي يسمع به، وبصره الذي يبصر به، ويده التي يبطش بها، ورجله التي يمشي بها، وإن سألني أعطيته، ولئن استعاذني لأعيذنه.»

🎙 በኡስታዝ አቡ አቡ አፋን ዘከሪያ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17713


☑️ የእስልምና መለያዎቿ⤵️

♻️ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ የዕላ አብድልጀባር አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17712


♻️ከአስር አመት በፊት የተደረገ ሙሐደራ

✅ ነብዩን ﷺ መከተል

🚨 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት የድሮ ነሻጣና ጉጉት የሚያስታውስና ትዝታ የሚጭር ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሐደራ


🎙በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ኢብኑ አወል الله ይጠብቀው።

⌚️ርዝመት 38:24 ደቂቃ

🕌በመስጂደል አንዋር የተደረገ።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
📎https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6027
📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17711


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 097 Sura A-lQadr
📖 097 سورة القدر

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/683

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17710

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


✍ بسم الله الرحمن الرحيم

✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!

🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!

📆 ኢንሻ አላህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24 /2017}
             ቂልጦ-ጎሞሮ !!

🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።

📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!

⏱ ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።

📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!

🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!

   🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️

📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።

📮 ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!

  የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
      🗓ጥር 24 /2017 
             ቂልጦ-ጎሞሮ እንገናኝ!!

   🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።

📤 الدال على الخير كفاعله.

📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


☑️ የትም ሆነህ አላህን ፍራው⤵️

♻️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም መካሪ የሆነ  ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ፉደይል አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ 10/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17708


☑️ የዓኢሻ ሀዳስ ማብራርያ ⤵️

♻️ عن عائشة رضي الله عنها أنَّ النبيَّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال لها...

{إنه مَن أُعطِيَ حظُّه من الرفقِ فقد أُعطِيَ حظُّه من خيرِ الدنيا والآخرةِ وصلةُ الرحمِ وحسنُ الجوارِ وحسنُ الخلُقِ يعمرانِ الديارَ ويزيدانِ في الأعمارِ}

🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ 10/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17707


📖 የሱረቱ ነምል ተፍሲር 📖

🚨 የመጨረሻ ደርስ ቁ09🚨

🔘 ከአንቀፅ 82 - 93

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17705


📖 የሱረቱ ነምል ተፍሲር 📖
              ቁጥር 09

👉💥 ምዕራፍ 027 💥👈

🔘 ከአንቀፅ 82 - 93

📚 تفسير سورة النمل
من ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላሚል መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

📅 አርብ 09/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17705

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/Al_Furqan_pdf/694

Показано 20 последних публикаций.