ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
For promo @Sofiiyss

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 4-3-3 Crypto
ማን ዩናይትድ 1-0 አርሰናል
           #ብሩኖ 45+3'

☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0


በነገው ጨዋታ ላይ በጉዳት የማይገኙ ተጫዋቾች ፒዮሊ ይፋ አድርገዋል፡-

• ላፖርቴ
• ኦታቪዮ
• አል-ኻይባሪ
• ሱልጣን አል-ጋናም


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


The King in his theatre. 👑

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል..


🇳🇴🎙 ኤርሊንግ ሃላንድ፡- #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐


🗣 "አሁን በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነኝ ነገርግን በ40 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም በዚህ የውድድር ዘመን ከእኔ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥሯል ። ያ በጣም ያልተለመደ ነው! ሁሉም ወጣት እግር ኳስ ተጫዋች ሊያየው እና አርአያ ሊያደርገዉ የሚገባው ሰው እሱ ነው ፣ ምክንያቱም እሱ የስኬት መንገድን ያዘጋጃል ። እሱ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

3.3k 0 0 10 113

አል ናስር ካለፉት 6 ጨዋታዎች 1 ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት !

ችግሩ ከማን ይመስላችኋል..?


@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia




🇸🇦 የሳውዲ ፕሮ ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

                    ⏰Full-Time

            አል ናስር 2-2 አል ሻባብ
   #አይመን 45+7'
   #ሮናልዶ 45+9'

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


Update🚨

ጆን ዱራን የዛሬውን ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ጆን ዱራን በመጠነኛ ድካም ምክንያት የ አል ናስር እና የአል ሸባብ ጨዋታ ላይ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ሊጀምር ይችላል።

[Al Riyadiya]


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ዛሬ የሚደረግ 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ!

ምሽት 4:30 ||አል ናስር ከ አል ሸባብ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክለባችን ያለ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ያላቸው ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ ! 16.6 ብቻ ነዉ 🤯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




አል ናስር በዚህ ሲዝን ያለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡-

6 ግጥሚያዎች።

4 አቻ ❌

1 ሽንፈት ❌

1 ድል ✅


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ቀጣይ ጨዋታ!🔥

አል ናስር ከ አል ሸባብ

📅አርብ ምሽት

🏟አል አዋል ፓርክ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔

🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
☄ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯

📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።

📌የቻናሉ Link
👇
t.me/+YPklBAWDVdQ1OWY0
t.me/+YPklBAWDVdQ1OWY0


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !

                   ⏰ ተጠናቀቀ'

             ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !

                   ⏰ ተጀመረ'

             ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.