Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በሃገራችንም ያለው ተጨባጭ ይሄው ነው። የኢኽዋን አልሙስሊሚን አመለካከት እየተከተሉና እያራመዱ ኢኽዋኒዮች መሆናቸውን ግን አያምኑም። ከስንት አንድ ካልሆነ በስተቀር ኢኽዋኒይነቱን የሚያምን የለም። በግምት የዛሬን 12 አመት አካባቢ አንዱ ታዋቂ የሃገራችን ኢኽዋኒይ "እኔ እንደ ሌሎቹ ኢኽዋኖች ማንነቴን አልደብቅም። በግልፅ ኢኽዋኒነቴን እነግርሃለሁ" እያለ መስማቴን በሚገባ አስታውሳለሁ። ለማንኛውም በፊክራችሁ ኢኽዋኒዮች ሆናችሁ ሳለ ራሳችሁን ለመግለፅ የምትሸማቀቁ ኢኽዋኒዮች ሆይ! የምትሳቀቁበት ቡድን ለምን አይቀርባችሁም?
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor