ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሚሴ ቅርንጫፍ ለመክፈት ቦታ ተረከበ።
https://amharaweb.com/ወሎ-ዩኒቨርሲቲ-ከሚሴ-ቅርንጫፍ-ለመክፈት/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተደራሽነቱን በማስፋፋት የግቢ (የካምፓስ) ብዛቱን ሦስት ለማድረስ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር 100 ሄክታር መሬት ተርክቧል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አባተ ጌታሁን (ዶክተር) በከሚሴ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ የሚከፈተው ኮሌጅ የከሚሴንና የአካባቢውን ማኅበረሰብ ጥቅም፣ ፍላጎትና ሀብት መሠረት ያደረገ እንዲሆን በጥናት ላይ ተሞርክዞ ውሳኔ እንደሚሰጥበት ተናግረዋል።
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ተወካይ ዶክተር ብርሃኑ አስማሜ ደግሞ…