በ18 ኢንዱስትሪዎች የእጅ ንጽሕና መጠበቂያ እየተመረተ መሆኑን ሚኒስትሩ ገለጹ፡፡
https://amharaweb.com/በ18-ኢንዱስትሪዎች-የእጅ-ንጽሕና-መጠበቂያ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በ18 ኢንዱስትሪዎች ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር በላይ የእጅ ንጽሕና መጠበቂያ (ሳኒታይዘር) እየተመረተ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ምርቶቹ በፍጥነት ወደ ገበያ እንዲቀርቡ ለማድረገ እየተሠራ እንደሆነም አቶ መላኩ ገልጸዋል፡፡
ኅብረተሰቡ ከኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ለመከላከል የሚያግዙትን ቁሳቁስ ለመግዛት ወጥቶ በቫይረሱ እንዳይያዝ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባውም ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡ ከረጃጅም ሰልፎችና መጨናነቅ ራስን በመቆጠብ…