ኮሮናን ለመከላከል እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶች በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ተናገሩ፡፡
https://amharaweb.com/ኮሮናን-ለመከላከል-እየተደረጉ-ያሉ-ዝግጅ/
በአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ የተመራ የምክር ቤቱ ልዑክ በክልሉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ዛሬ በባሕር ዳር ተመልክቷል፡፡
በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ተሳትፈዋል፡፡ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መዳረሻቸውን ለሚያደርጉ መንገደኞች እየተደረገ ያለውን የሙቀት ልየታ ሥራና ድንገት በሽታው ቢከሰት ህክምና ለመስጠት እየተዘጋጀ የሚገኘውን በባሕርዳር…