የዘይት አቅርቦት ችግርን የሚያቃልሉ ሁለት ግዙፍ ፋብሪካዎች ከሁለት ወራት በኋላ ወደ ሥራ እንደሚገቡ ይጠበቃል፡፡
https://amharaweb.com/የዘይት-አቅርቦት-ችግርን-የሚያቃልሉ-ሁለ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእርሻ ኢንቨስትመንትን በማበረታታት የኢንዱስትሪዎችን የጥሬ እቃ ግብአት አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት መንግሥት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡
በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በቡሬ እና ደብረ ማርቆስ ከተማ እየተገነቡ ያሉትን ፋብሪካዎች የግንባታ ሂደት ጎብኝቷል፡፡
ከ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለው የቡሬ የቅባት እህሎች ማቀነባበሪያና…