የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” ይበጃልን እየተገበሩ ነው፡፡
https://amharaweb.com/የደባርቅ-ከተማ-ነዋሪዎች-ታሞ-ከመማቀቅ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የግልና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ በሽታውን ለመከላከል ከሚያግዙ መፍትሔዎች መካከል መሆናቸውን በመገንዘብ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን አጽድተዋል፡፡
እጅን በንጹሕ ውኃና በሳሙና አዘውትሮ በመታጠብ፣ እጅን በአግባቡ ሳይታጠቡ ዓይንና አፍንጫን ባለመንካት፣ ከሰዎች ጋር ባለመጨባበጥ፣ ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል በመራቅ፣ ሰዎች ወደ ሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የሕመም ስሜት ካለ ባለመሄድ፣ በሚያነጥሱበት እና…