የሃይማኖት ተቋማት ምዕመኖቻቸውን ተሰባስበው ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ከመከወን እንዲታቀቡ አሳሰቡ፡፡
https://amharaweb.com/የሃይማኖት-ተቋማት-ምዕመኖቻቸውን-ተሰባ/
የዓለም የጤና ሥጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ በሃይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ስፖርታዊ ክዋኔዎች ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ነው፡፡ የበሽታው በፍጥነት መዛመት በዓለም ጤና ድርጅት አደገኛ ወረርሽኝ አስብሎታል፡፡
በኢትዮጵያ ቫይረሱ በአንድ ጃፓናዊ ላይ መገኘቱ ከተረጋገጠ በኋላ ሕዝብና መንግሥት ከፍተኛ ጥንቃቄ በመውሰድ ላይ ይገኛሉ፡፡ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ በኢትዮጵያ ዘጠኝ ተጠቂዎች መገኘታቸው መረጋገጡ ደግሞ የሚደረገው የጥንቃቄ ርምጃ ከፍ ማለት እንዳበት አመላካች ሆኗል፡፡
ይህንን ተከትሎም ጠቅላይ…