ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የጣልያን አቻቸውን ማነጋራቸውን ገለጹ፡፡
https://amharaweb.com/ጠቅላይ-ሚኒስትር-ዐብይ-አህመድ-የጣልያን/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ከጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ጋር ትናንት ምሽት መነጋገራውን በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ‘‘በዚህ ፈታኝ ወቅት ወንድማማችነታችንን ማጠናከር አለብን፤ የጣልያን ሕዝብና ዓለም ፈተና ውስጥ በሆነበት በዚህ ወቅት ከጎናችሁ ነን’’ ማለታቸውን አመላክተዋል፡፡
ጣልያን በኮረና ቫይረስ ክፉኛ እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ መላው ጣልያናውያን በቤታቸው እንዲቀመጡና ከምግብና መድኃኒት አቅራቢዎች በቀር ሁሉም…