ሱዳን ዜጎቿ ከቤታቸው እንዳይወጡ በከፊል ከለከለች፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ከ103 ሺህ በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገግመዋል፡፡
https://amharaweb.com/ሱዳን-ዜጎቿ-ከቤታቸው-እንዳይወጡ-በከፊል/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ሱዳን ዜጎቿ ከቤት እንዳይወጡ ከልክላለች፡፡
በዚህም መሠረት ከዛሬ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ከምሽቱ 2፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ከቤት መውጣትን ከልክላለች፡፡
በመሆኑም ሱዳናውያኑ የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት ዋነኛ መፍትሔ ያሉትን መሰባሰብንና ንክኪን ማስወገድን፣ ከቤት መውጣትን እና እንቅስቃሴን መገደብን ተግባራዊ እንዲደርጉ ነው ጥሪ የቀረበው፡፡
በሱዳን በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው የጤና ክትትል እየተደረገላቸው…