አጋዥ መተንፈሻቸውን ለአንድ ወጣት ታማሚ የሰጡት ካህን ሕይወታቸው አለፈ፡፡
https://amharaweb.com/አጋዥ-መተንፈሻቸውን-ለአንድ-ወጣት-ታማሚ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሁን ያለው የጤና ፈተና ሰብዓዊነትም የሚፈተንበት ሆኗል፤ የዓለም ጤና ድርጅት የዓለም ወረርሽኝ ብሎ የፈረጀው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ማኅበራዊ ግንኙነትንና ስብዕናን እየፈተነ ነው፡፡ በዚህ ፈታኝ ወቅት ራስን ከበሽታው መጠበቅ ሕዝብን ማዳን ነው፤ በተለይ ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጡና ስጋት ያለባቸው ሰዎች ራሳቸውን ከሰዎች ግንኙነት ቢገድቡ ሀገር እንዳዳኑ ይቆጠራል፡፡
በጣልያን የሆነው ግን ለሌሎች መጨነቅ አብዝቶ የታዬበት ነው፤ በጣልያን…