የባርሴሎና ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል
🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴
🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴
🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴
🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴
CREATORS:- @MESAY10T AND Visca Barça!! ◾️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በዚህ የውድድር ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ለባርሴሎና ጨዋታ ቋሚ ሆኖ አልጀመረም።

የሚገርመው ባለፈው የውድድር ዘመን በማሎርካ ከሜዳው ውጪ ለነበረው ጨዋታም እረፍት ተሰቶት ነበር።

@BARCAFANSETHIOPIA


አሰላለፋችን በፎርሜሽን ይሄን ይመስላል

@BARCAFANSETHIOPIA

541 0 1 10 22

ሌዋ ዛሬ እረፍት ተሰቶታል!!

ጨዋታውን ከቤንች የሚጀምር ይሆናል::

@BARCAFANSETHIOPIA


አሰላለፋችን🔥💚

@BARCAFANSETHIOPIA

601 0 1 40 21



ላፖርታ እና የቦርዱ አባል የምሽቱን ጨዋታ ለመከታተል ማዮርካ ደርሰዋል

@BARCAFANSETHIOPIA


🚨ባርሴሎና ለዣቪ ሲሞንስ መዳረሻ ሊሆኑ ከሚችሉ ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

- DavidOrnstein🎖

@BARCAFANSETHIOPIA

800 0 0 89 30

በቀጣይ እሮብ በሻምፒዮንስ ሊጉ ከሜዳ ውጪ ከዶርትመንድ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ 3000 የክለባችን ደጋፊዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል🔥

@BARCAFANSETHIOPIA




🚀💰በዝነኛው የአፍሮ ስፖርት አቭያተር ይብረሩና እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ!  🚀💰

ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ https://bit.ly/3M9qBIw ይግቡና እድሎን ይሞክሩ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


➩ከሶስት ዓመት ተኩል በፊት ሊዮ ሜሲ ባርሴሎናን ከለቀቀ ጀምሮ እስከ አሁን ባርሴሎና ለጎል የቀረቡ  ''80'' የቅጣት ምቶችን ያገኙ ሲሆን ''3''ቱን ብቻ ነው ማስቆጠር የቻሉት ''77''ቱ ተስተዋል።

@BARCAFANSETHIOPIA


📊 በአውሮፓ ከሚገኙ ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከቆሙ ኳሶች ውጪ ብዙ የጎል እድል የፈጠሩ ተጨዋቾች

REFIRE🔥🥶

@BARCAFANSETHIOPIA


🚨ሀንሲ ፍሊክ ሮናልዶ አራውሆን እና ላሚን ያማልን በ ልምምድ ወቅት በተቃራኒ ቡድን አጫውቷቸው ነበር። ይህንንም ያደረገው የአራውሆን 1 vs 1 ብቃት ለመፈተሽ ነበር። በዚህም አራውሆ ፍሊክን ከሚገባው በላይ አስገርሟል።🔥

TV5

@BARCAFANSETHIOPIA


📊ባርሴሎና ከማዮርካ ላይ ያስመዘገበው የመጨረሻ 5 ጨዋታዎች ውጤት፡-

1-0 አሸነፍን✅
2-2 አቻ=
3-0 አሸነፍን✅
1-0 አሸነፍን✅
2-1 አሸነፍን✅

@BARCAFANSETHIOPIA


ደርሰናል🔥🥶

@BARCAFANSETHIOPIA


🚨 አንሱ ፋቲ ለመመለስ በጣም ቅርብ ነው - ከ2 ሳምንታት በኋላ ይመለሳል።

-fansjavimiguel

@BARCAFANSETHIOPIA


🚨🚨ባርሴሎና ከአሁን በኋላ ኒኮ ዊሊያምስ ላይ ፍላጎት የላቸውም።

-TheAthleticFC

@BARCAFANSETHIOPIA


የማይረሳ❤🔥

@BARCAFANSETHIOPIA


🚨ሮናልድ አራውሆ ቅዳሜ ከሪያል ቤቲስ ወይም በሚቀጥለው ሳምንት ከዶርትሙንድ ጋር ለሚኖረን ጨዋታ ወደ ቡድኑ ይመለሳል። 

-fansjavimiguel

@BARCAFANSETHIOPIA


🎙መቼ ትመለሳለህ ወደሜዳ?

🗣በራሴ ላይ ብዙ ጫና ማድረግ አልፈልግም, ነገር ግን በቅርቡ ወደ ሜዳ እመለሳለሁ.  ጅምር ነው፣ ነገር ግን ቶሎ ቶሎ ላለመግፋት መጠንቀቅ አለብህ፣ አለበለዚያ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል።

🎙በስዊድን ስላደረከው ቀዶ ጥገና?

🗣ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነገሮች ተሻሽለዋል እላለሁ፣ ስለዚህ ቀደም ብዬ ባደርገው እመኛለሁ።  ነገር ግን ይህ ከመሆኑ በፊት ሊጣጣሙ የሚገባቸው ሌሎች ምክንያቶች ነበሩ።

🗣አሁን በሌላ በኩል እንደሆንኩ ይሰማኛል ።  ወደ ሜዳ ተመልሻለሁ፣ ይህም የመጀመሪያው እርምጃ ነው።  ቀጥሎ የሚመጣው በተለያዩ ነገሮች እየጠነከረ እና እየተመቸኝ ነው ግን ጥሩ ስሜት ይሰማኛል እናም በመጨረሻ በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆናችንን ማየት እችላለሁ።

@BARCAFANSETHIOPIA

Показано 20 последних публикаций.