Bored Cellphone


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Картинки и фото


Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018.
#BCAA, #BCM, #BCA,
https://boredcellphone.com/
https://www.instagram.com/boredcellphone/
https://twitter.com/BoredCellphone

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


የአይን መንሸዋረር እንደሚስተካከል ያውቃሉ?

.
ከNegus Malt ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው Celebrating Women በሚለው ሳምንታዊ ጨዋታ ፎቶግራፈራችን Ruphael Wolde እታች በምትመለከቱት ፎቶ ያሸነፈ ሲሆን ሽልማቴን ፎቶው ውስጥ ላለችው ዶክተር አበርክቱልኝ ብሎን እሱዋም ከጅማ መጥታ ጥሪያችንን አክብራ በ6th BCAA Photography አውደርዕያችን ላይ ተገኝታ ሽልማቱዋን ወስዳለች

ዶ/ር ኩማለ ቶሎሳ ዳባ ትባላለች
(Associate Professor of Ophthalmology at Jimma University, Pediatric ophthalmology and strabismus sub specialist) ስትሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የተንሸዋረረ አይን ያላቸውን በቀዶ ጥገና ስታስተካክል ያሳያል ።

እንደነገረችንም የዓይን መንሸዋረር ማለት በአንድ ጊዜ አንድ ቦታን በሁለቱም ዓይን መመልከት አለመቻል ነው። ይህ በቀላል የዓይን ጡንቻ ቀዶ ሕክምና ወይም በመነፅር መስተካከል ይችላል።


6ተኛው የፎቶግራፍ አውደርዕያችንም በየፊናው በየስራ ዘርፉ ያሉ ሴቶቻችን ማበርታት ነውና ዶክተር ኩማለ ጥሩ ማሳያ ናት ብለን እናምናለን።

ሴቶቻችን በርቱልን
ሴት በመሆናችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ

#BoredCellphone
#CelebratingWomen
#ደስደስይበልሽ_ንግስትነሽ #Negusmalt#6thBCAAExhibition
#መጋቢት20_22
#BestWesternPlus


Today is the last day of our exhibition @Best Western Plus Hotel don't miss out !


@Melaku Getahun


Celebrating Women
6th @boredcellphone Photography Exhibition

በየፊናው በየስራ ዘርፉ ህልማቸውን የሚያሳኩ ተስፋን የሰነቁ ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብ ብሎም ለሀገር የሚተርፉ ሴት እህቶቻችን የምናበረታታበት በሴትነትሽ ደስ ይበልሽ ንግስት ነሽ እያልን ክብር ለሴቶች የምንሰጥበት ብርቱ ሴቶችን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እና በሴቶች ብቻ የተሰሩ የጥበብ ስራዎች ይዘን እንቀርባለን

የተለያዩ የሚያሸልሙ አጓጊ ጨዋታዎች ከነፃ ንጉስ ማልት ጋር ተዘጋጅተዋል። ቤትና ቢሮ የሚሰቅሉዋቸው ፎቶዎች በ 30% ቅናሽ በነዚህ 3 ቀናት ብቻ ያገኛሉ። ከገቡ አይወጡም :)

@negusmalt @bwplusaddisababa እና @chewataawaqi ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

ቀን መጋቢት 20-22
ቦታ Best Western Plus Addis Ababa
ኤድና ሞል ከሞርኒግ ስታር ሞል ፊትለፊት
መግቢያ 100ብር


Loading…


ጉዞ ወደ ምድረ ገነት
አርባምንጭ ዶርዜ እና ወንዶገነት
ለአራት ቀናት ከከተማው ሁከትና ግርግር ወጣ እንበል - ከውብ ተፈጥሮ ከመልካም ህዝብ ጋር እናሳልፍ
.
የወንዶገነት ፍልውሀ እና ተፈጥሮ - የአርባምንጭ ጥቅጥቅ ደን - ምንጮች - አዞ እርባታ - የጫሞ ሀይቅና አሳ - ዶርዜ መንደር ገብተን ከባህላዊ ቤት አሰራራቸው እስከ ሙዚቃ ጭፈራና መብላቸው እንካፈላለን
በአራት ቀናት ሁሌም የሚስታውሱት ምርጥ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን
በ19 ሀዋሳ ነን
.
በጉዞው የሚሳተፈው ሰው - 20 ብቻ
ከታህሳስ 18-21
ፓኬጅ - ትራንስፖርት ምግብ ማደሪያ የፓርክ መግቢያ የጋይድ የመንደር መግቢያ ያካትታል
.
ለጥንድ ቅናሽ አለው
.
0985733322 ይደውሉ


ቦኼም አሰናንደም🛖
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን።
መልካም በዓል!
.
@ bcaa tour
መስቀልን በጉራጌ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ.BCAA Tours


Gunchire Gurage
2016 Meskel
BCAA Tours


ለመላው የክርስትና እና የሙስሊም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለመስቀልና ለመውሊድ አደረሳችሁ
.
ለመስቀል በዓል ደግሞ በልዩ ወደሚከበርበት አከባቢዎች የገባችሁ - የምትሄዱም በያላችሁበተት የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ፎቶዎችን በBored Cellphone Addis Ababa ውስጥ አጋሩን
.
የBCAA መስቀልን በጉራጌ ጉዞም ነገ ጥዋት ይነሳልአራት ቀናት በእነሞር ጉንችሬ
.
ፎቶዎችም እናጋራቹሀለን


መስቀል💚💛❤

@Natty Bel

Показано 11 последних публикаций.