* እንዲህ አይነት የወረደ ነገር ልናገር አልችልም 🗣️ኤፍሬም የማነ
ኤፍሬም የማነ ስለ አርሰናል ተናገረ የተባለው ወሬ ከጋዜጠኛው ከራሱ አንደበት ፍጹም እንዳልተናገረ እንዲህ አይነት የወረደ ነገር ልናገር አልችልም ተናገረ የሚሉ ሰዎች ካሉ ሊንኩን ያምጡ ከእኔ አንደበት ይህ አልወጣም በማለት ኤፍሬም የማነ እንዳልተናገረ እና የፈጠራ ወሬ እንደሆነ ኤፍሬም የማነ ተናግሯል!!
ስለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን🙏
SHARE
@BHBESTFOOTBALLSHARE
@BHBESTFOOTBALL