4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | EPL ETHIOPIA


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


❷⓪❷❺ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦
በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
ለማስታወቂያ @KaiKaleb
Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


𝑵𝑨𝑻𝑰𝑶𝑵𝑺 𝑳𝑬𝑨𝑮𝑼𝑬 𝑭𝑰𝑵𝑨𝑳 𝑴𝑨𝑻𝑪𝑯𝑫𝑨𝒀 🤩

የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የ ፍፃሜ ጨዋታ

🇵🇹ፖርቱጋል🆚 ስፔን 🇪🇸


⏰ ምሽት 04:00
🏟 አሊያንዝ አሬና


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቼልሲዎች ከጄሚ ጊተንስ ጋር በመርህ ደረጃ በ7 አመት ኮንትራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል!

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


አርሰናል ኬፓን እንዴት ለማስፈረም አሰበ ?

ኬፓ አሪዛባላጋ በውሉ ያለው አነስተኛ የኮንትራት ማፍረሻ ክፍያ ምክንያት የተለያዩ አማራጮች እንደሚቀርቡለት ተጠብቆ ነበር።

በአርሰናል ቤት የቡድኑን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያን ሊያስቀምጥ እንደማይችል እንደሚረዳ የተገለጸው ኬፓ ይሁን እንጂ ለቦታው መፋለም እንደሚፈልግ ተነግሯል።

መድፈኞቹ ኬፓ በሪያል ማድሪድ እና ቼልሲ ቆይታው የቡድኑን ቁጥር 1 ግብ ጠባቂ የመርዳት አቅም እንዳለው አሳይቷል ብለው እንደሚያምኑ ተነግሯል።

ኬፓ አሪዛባላጋ ከዚህ በፊት በሁለቱ ክለቦች ኤድዋርድ ሜንዲ እና አንድሬ ሉኒንን እየተካ ሲያገለግል እንደነበር የሚታወስ ነው።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ስሙ ከ አንግሊዝ ክለቦች ጋር በስፋት ሲያያዝ የነበረው ቪክቶር ኦሲምሄን አልሂላልን ሊቀላቀል ከ ጫፍ ደርሷል!!

🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: አል ሂላል ለቪክቶር ኦሲምሄን የህክምና ምርመራ አዘጋጅቷል እናም በዚህ ቅዳሜና እሁድ ከናፖሊ ጋር ያለውን ስምምነት እንደሚያጠናቅቅ ተስፋ አድርገዋል።

✍️- JacobsBen

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


"አንተ ለዘላለም ሌጀንድ ነህ."

ሲል የቶተንሃም ካፒቴን ሶን ሄንግ ሚን ለተባረረው የቶተንሃም አሰልጣኝ አንጌ ፖስትኮግሎው ምስጋና ሰጥተዋል።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ላሚን ያማል?

ፔፕ ጋርዲዮላ🗣️ላሚን ያማል ጎበዝ አና ባለ ተሰጥኦ ነው ነገርግን ማንም ሰው እንደ ሊዮኔል ሜሲ አይሆንም ሲል ተናግሯል 🐐

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


የ CIES እግር ኳስ ኦብዘርቫቶሪ አንደዘገበው 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በአለም ላይ እጅግ ውድ ብሄራዊ ቡድን ነው

1.4 ቢሊዮን ዩሮ ዋጋ አለው!!

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


አርሰናል በቀጣይ የውድድር አመት ይጠቅመዋል ተብሎ የሚገመተው አሰላለፍ!

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:ኒኮ ዊሊያምስ በ ቼልሲ እና ለአርሰናል ቀዳሚ ቅድሚያ የሚሰጠው ተጨዋች ነው! 🔵🔴

Source [FabrizioRomano]🎖️

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:ቪክቶር ጂዮከርስ በሚቀጥለው የውድድር አመት ማንቺስተር ዩናይትድን የአውሮፓ እግር ኳስ ባይጫወትም በዚህ ክረምት ማን ዩናይትድን ለመቀላቀል ክፍት እንደሆነ ተዘግቧል።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ቼልሲ 𝘀𝘄𝗮𝗽 𝗱𝗲𝗮𝗹 ክሪስቶፈር ንኩንኩን በ ፈርሚን ሎፔዝ አቅርበው ነበር 🔁🤝🏼

⦿ ጆአን ላፖርታ እና ሀንሲ ፍሊክ ውድቅ አድርገውታል ።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:ሊቨርፑል ለፍሎሪያን ዊርትዝ የ£113M አዲስ የዝውውር ጥያቄ ለባየር ለቨርኩሰን አቅርቧል።

£100ሚ + £13ሚ ተጨማሪ።

✍️ Paul Joyce

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ጋላታሳሬይ ሳንቾ ላይ ፍላጎት አለው ።

🥇 Ben Jacobs

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨ማይክ ማይናን ወደ ቼልሲ መሄድ እንደሚፈልግ ለኤሲ ሚላን ተናግሯል ።

✍️ Kaveh Solhekol -


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ጆርጂንሆ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ !

ጆርጂንሆ በአርሰናል ውሉ ማብቃቱን ተከትሎ የብራዚሉን ክለብ ፍላሚንጎ በነፃ ዝውውር መቀላቀሉ በይፋ ተገልጿል።

የ 33ዓመቱ ጆርጆንሆ በቀጣይ ከፍላሚንጎ ጋር በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር የሚሳተፍ ይሆናል።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ፊፋ የ 2025 የ ዓለም ብሔራዊ ክለቦችን ደረጃ ይፋ አድርጉአል!!

1አርጀንቲና
2 ስፔን
3 ፈረንሳይ
4 አንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
5 ብራዚል

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: አንጄ ፖሶቶኮግሉን ከ ቶተንሃም ሆትስፐር ተሰናብቷል።

▪️101 ጨዋታ
▪️47 አሸንፏል
▪️39 ተሸንፈዋል
▪️1 ዩሮፓ ሊግ አሳክቷል

Fabrizio Romano🎖️

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 RAPHINHA የላሊጋው የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
   🏟 36 ጨዋታዎች
   ⚽️ 18 ጎሎች
   🎯 10 አሲስቶች

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ኤስ ሚላን እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ማጊናን ለመሸጥ በቼልሲ ራዳር ላይ ነው!!

ቼልሲዎች ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ የሚቀረውን ግብ ጠባቂው ማይክ ማጊናን ከ ኤሲ ሚላን ጋር ተነጋግረዋል።

ሚላን ለአውሮፓ ውድድር ማለፍ አለመቻሉ ተከትሎ በማይክ ማጊናን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ጥርጣሬን ፈጥሯል።

ምንም እንኳን ቼልሲ በክለቦች የአለም ዋንጫ ወቅት የግብ ጠባቂ አማራጮቻቸውን ለመገምገም አቅዶ የነበረ ቢሆንም የማይክ ማጊናን የማስፈረም ሃሳብ እቅዳቸውን ሊያፋጥነው ይችላል።

ከፈረመ ምናልባት የቼልሲ አዲስ ቁጥር አንድ በረኛ ሊሆን ይችላል።

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:ሊቨርፑል የ ባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ አደረገ!!

ባርሴሎና ለ ሊቨርፑል ሉዊስ ዲያዝን ለማነጋገር የቀረበለትን ጥያቄ ሊቨርፑል ውድቅ አድርጎታል::

ብዙ ሚድያዎች አንደ ሚዘግቡት ከሆነ ሊቨርፑል ከፍተኛ ጥያቄ ካልመጣ በስተቀር ሉዊስ ዲያዝን ላለመሸጥ ወስነዋል::

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟

Показано 20 последних публикаций.