_
በተስፋ ቃል ልብ ውስጥ ሺህ ንጋት ቢኖርም፣
ዛሬ ካልተኖረ "ነገ"ነት አይሰ ምርም፡፡
እናም፤
በትላንት ዛሬ በቅብብል አለም፣
ከዛሬ በስተቀር ነገ ያንተ አይደለም፡፡
@be_your_selffff
በተስፋ ቃል ልብ ውስጥ ሺህ ንጋት ቢኖርም፣
ዛሬ ካልተኖረ "ነገ"ነት አይሰ ምርም፡፡
እናም፤
በትላንት ዛሬ በቅብብል አለም፣
ከዛሬ በስተቀር ነገ ያንተ አይደለም፡፡
@be_your_selffff