ዛሬ ኢትዮጵያ ሪፖርት ካደረገቻቸው ተጨማሪ 3 ኬዞች ውስጥ የ26 ዓመት ወጣት እና የ14 ዓመት ታዳጊ ይገኙበታል። አሁን ሩቅ ሀገር መሄድ አይጠበቅብን ይህ ቫይረሱ እድሜ፣ ፆታ፣ ቀለም፣ የኑሮ ደረጃ እንደማይለይ ማሳያ ነው።
ወጣቶች የጤና ባለሞያዎች የሚሉትን ምክር አዳምጡ፣ አስፈላጊ ካልሆነ ከቤታችሁ አትውጡ፤ የግድ ለመጠንቀቅ የሰው ህይወት ማለፍ አለበት ? ወይስ ብዙ ሺ ሰው መታመም አለበት ? እባካችሁ ለእራሳችሁና ለቤተሰባችሁ ጤና የምትባሉትን አድምጡ።
#ሼር