Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Картинки и фото

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций

Репост из: Crypto World™
📸 Early bitcoin developer Charlie Shrem showed a photo from 2012, on Halving Day, when the miners' premium first dropped from 50 BTC to 25 BTC

You may also recognize other legends in the photo - Roger Ver and Eric Vorhees

Charlie says you can see their strained smiles here, because at the time, none of them were completely sure that the halving would go smoothly

⚡️ @Crypto_World_Mine 📊

መማር ከፈለግክ ቀናቶች ሁሉ
አስተማሪ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

7.1k 0 14 7 115

ህይወት 3 ቀን ናት
ትላንት ዛሬ ነገ
ከትላንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

9k 0 19 4 107

ሰዎች ችግራቸውን ሲነግሩህ መርዳት እንኳን ባትችል ተረዳቸው ይቀላቸው ይሆናል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

11k 0 23 5 175

✝የአብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት✝
                #ገብርኄር

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ዋናው ምን ያህል ኖርክ ሳይሆን
ምን አይነት ህይወት ኖርክ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

11.7k 0 25 11 157

Do you enjoy reading this channel?

Perhaps you have thought about placing ads on it?

To do this, follow three simple steps:

1) Sign up: https://telega.io/c/Best_amharic_quotes
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post

If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.

ለሰው መድኃኒቱ ሰው ቢሆንም
      በሽታውም ሰው ነው!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYF
ZiMCLUoAQ
  🖤
@Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

13.4k 0 18 22 161

ስህተቶቹንም እኮ እኔ ነኝ የሰራኋቸው
ትክክለኛውንም እኔው እሰራለዋለሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

13.7k 0 13 12 163

☪Eid Mubarak☪

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ነው።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም ፤ በመሆኑም የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል።

ነገ ማክሰኞ የረመዷን #የመጨረሻው ሰላሳኛ ቀን ይሆናል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አንዳንዴ ዳግም የማታዝን
እስኪመስልህ ድረስ
ደስ ይልሃል.....🤣
ጊዜ ያልፍና የማይነጋ 🌑
በሚመስል ጨለማ ውስጥ
ራስህን ታገኘዋለህ😔😓

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

✝የአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት✝
                #ደብረ ዘይት

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

በመጨረሻም ሁላችንም
ትውስታዎች እና ታሪኮች እንሆናለን።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

እንኳን አደረሳችሁ😍🙏(መጋቢት 27)

ሞቴን በሞቱ ሽሮ ኢየሱስ አዳነኝ(2)
መቃብሬን ገልብጦ በህይወት አቆመኝ🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

16.8k 0 17 26 275

ሰዎች እንደተቀየርክባቸው ያወራሉ
በእነሱ ምክንያት እንደተቀርክ ግን አይገባቸውም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

19k 0 39 16 226

የቱ ጋር ነህ ስትባል ለመናገር
የምታፍርበት ቦታ ላይ አትገኝ☺️

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ብዙ ነገር ልትተው ትችላለህ
ፀሎት ማድረግህን ግን አትተው🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

19.6k 0 24 13 280

✝የአብይ ፆም አራተኛ ሳምንት✝
                #መፃጉዕ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

19.6k 0 14 18 157
Показано 20 последних публикаций.