Beteseb Media


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


YouTube channel. https://youtube.com/@Betseb_Media

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


🟢 በምን አይነት መንገድ ራሳችንን መከላከል እንችላለን

📌 በመጀመርያ በማይታወቅ ስልክ ቁጥር የሚደረግላችሁን ጥሪ አጠራጣሪ ነገር ካያችሁበት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ ወይንም የደዋዩን ማንነት ለማወቅ TrueCaller App ብትጠቀሙ እመርጣለው።

📌መረጃችንን ለማንኛውም ሰው ከመስጠት እንቆጠብ።

📌ሌላው ደግሞ ሀገራችን ላይ በአሁን ሰአት የበዛው ከባንክ ጋር ተያያዥነት ያለው ማጭበርበር ስለሆነ የተወሰነ ነገር እንበላችሁ
♦️ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ባንክ ደውሎ የምንጠቀምበት አካውንት ችግር ላይ እንደሆነ እና ለማስተካከል ብለው የመፍትሄ መንገድ በስልክ አይነግሩንም በአቅራቢያችን የሚገኝ ብራንች ሄደን እንድናስተካክል ብቻ ነው የሚነግሩን።
♦️ባንክ አካውንታችሁ ችግር ላይ ነው የሚል ስልክ ጥሪ ቢደርሳችሁ እንኳን ከየትኛው ብራንች እንደሚደወል ጠይቁ እናንተ አካውንታችሁን ከከፈታችሁበት ብራንች ውጪ ከሌላ ብራንች ተደውሎ ምንም አይነት ነገር አይነግሯችሁም ወይንም አትጠየቁም።
♦️ከአንድ ባንክ ተደውሎ ሊነገረን ከሚችሉ ነገሮች መሃል
🔺 Account ከፍተን ATM Card ሲደርስ ተደውሎ ከከፈትንበት ብራንች ተደውሎ ሄደን እንድንወስድ
🔺የምንጠቀመው አካውንት /ሞባይል ባንኪንግ ለረጅም ግዜ ሳንጠቀመው ቀርተን ከሆነ በቴክስት ዶርማንት እንደሆነ እና እንድንጠቀምበት ወይም በአካል ሄደን እንድናስተካክል
🔺Check አዘን ከሆነና ሲደርስ...የባንክ ሰራተኞች ጨምሩበት😊

📌 ማንኛውንም አካውንት ኢንፎርሜሽን,ፓስወርድ ለሰዎች ከማጋራት መቆጠብ

                  


እስካሁን የምዝገባ ጥሪ ያወጡ ኢትዮ -ዩኒቨርስቲዎች ‼️

የዩኒቨርስቲ ጥሪዎችን በቅድመ ተከተል አስቀምጠናል።

   💠ዛሬ November 18/2016 ነው🙏

⭐️Kebri-dahri University
            🟢November 13 & 14

⭐️Bulehora University
            🟢 November 15 & 16

⭐️Wollegga University
            🟢  November 17 & 18

⭐️Raya University
            🟢November 17 & 18

⭐️Kotebe University
           🟢  November 20 & 21

⭐️Wolkite University
           🟢 November 20 & 21

⭐️Gambela University
           🟢 November 21 & 22

⭐️Aastu( A.A) University
            🟢 November 23

⭐️Dirredawa University
             🟢 November 23, 24 & 25

⭐️Worabe University
            🟢 November 24 & 25

⭐️Odabultum University
             🟢November 24 & 25

⭐️Astu(Adam University
             🟢 November 24-25

⭐️Borana University
             🟢 November 27-28

⭐️Bonga University
            🟢  November 27 & 28

⭐️Aksum University
           🟢November 27 & 28

⭐️Dilla University
           🟢November 28 & 29

⭐️Mekelle University
            🟢 November 28, 29 & 30

⭐️Jimma University
           🟢December 1 & 2


⭐️Arsi University
           🟢   December 4 & 5

⭐️Wachamo University
           🟢December 5 & 6

⭐️Haramaya University
           🟢December 5, 6 & 7

📚 ለጓደኞቻችሁ  ሼር  ያድርጉ!👇👇👇
            Share share🙏🙏


🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂️በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

✅ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

✅የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

✅በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

✅ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

✅የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!


በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2016 በጀት አመት የመጀመሪያ እሩብ ያስመዘገበው ትርፍ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት በ 55 በመቶ እድገት አሳየ‼️

ከሀምሌ እስከ መስከረም ባሉት ሶስት ወራት አየር መንገዱ ከ 19.5 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ከታክስ በፊት ያስመዘገበ ሲሆን ይሄም ከእቅዱ በላይ 18 በመቶ ጭማሪ እንዲሁም ከቀዳሚው አመት ተመሳሳይ ወቅት የ 55 በመቶ ጭማሪ የታየበት ነው፡፡

በተመሳሳይ በተጠቀሰው ጊዜ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገቢው 102 ቢሊየን ብር ነበር፡፡ ይህም ከ2015 ተመሳሳይ ሩብ አመት የ21 በመቶ ጭማሪ የተመዘገበበት ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ይፋ ባደረገው መረጃ አየር መንገዱ በሩብ አመቱ ወደ 4.5 ሚሊየን የሚሆኑ መንገደኞችን ያጓጓዘ ሲሆን ይህም ከእቅዱ 102 በመቶ እንዲሁም ከቀዳሚው አመት 36 በመቶ ጭማሪ የታየበት ነው፡፡




በተመጣጣኝ ዋጋ




✳️ እስከ 100 GB + ነፃ online ማንኛውም File ማስቀመጪያ ምርጥ ሳይቶች

▫️Sign up at Ozibox.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at SurDoc.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Shared.com to get 100GB of free storage.

▫️Sign up at Adrive.com to get 50GB of free storage

▫️Sign up at Mega.co.nz to get 50GB of free storage.

▫️Sign up at Hubic.com to get 25GB of free storage.

▫️Sign up at Firedrive.com to get 20GB of free storage.

▫️Sign up at Onedrive.live.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Copy.com to get 15GB of free storage.

▫️Sign up at Mediafire.com to get 10GB of free storage. (40GB more available with other activities)

▫️Sign up at Pcloud.com to get 10GB of free storage (10GB more available with other activities)

▫️Sign up at Box.com to get 10GB of free storage.


#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ


አስተማሪ እና አዝናኝ አሰገራሚ መረጃዎች


✳️ ለዛሬ ዩቲዩበር ለመሆን ያሰባችሁ ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮችን እንጠቁማቹ

◽️ በአሁን ሰዓት ዩቲዩበር መሆን ከፍተኛ ስራ የሚጠይቅ ነገር ነው! ምክንያቱም YouTube በ2018 ያወጣው ህግ ብዙዎች ቻናል ለመክፈት ያሰቡ ሰዎችን ወደኋላ እንዲመለሱ ያደረገ ነገር ነው! በዛው ልክ ደግሞ በራሳቸው ፈጠራ እና ብርታት ለሚሰሩ Youtubers ትልቅ ደስታ ሆኗል..

◽️ህጉ ምን ነበር፡
አንድ ዩቲዩበር ከቻናሉ ላይ ብር ለማግኘት (Monetization : enable ለማድረግ) ቢያንስ እነዚህን ማሟላት አለበት!
▫️ቻናሉ ከተከፈተ 12ወር / 1አመት መሙላት አለበት!
▫️ቻናሉ ላይ የለቀቃቸው ቪዲዮዎች ተደማምረው 4000 ሰዓት መታየት አለባቸው!
▫️ቻናሉ ቢያንስ 1000 ሰብስክሪፕሽን ሊኖረው ይገባል (1ሺ ሰው ሰብስክራይብ ሊያረጉለት ይገባል)

◽️ትልቁ ራስ ምታት መስፈርቶቹ ትንሽ ከበድ የሚሉ ናቸው! ግን ትክክለኛ ታማኝ እንዲሁም ተፈላጊ መረጃ ለሚለቅ ሰው ቪዲዮዎቹ በ1-2 ቀን ውስጥ ሙሉ አለምን ሊያዳርሱ (Viral) ሊሆን ይችላል! ምክነያቱም አሪፍ Like, Share, Comment ስለሚያገኙ ዩቲዩብ ቪዲዮውን Score ያረገዋል።

◽️በፕላኔታችን ትልቁ የ YouTube ቻነል የህንድ የሙዚቃ ቪዲዮ ቻነል T-Series ሲሆን አሁን 120 million subscribers አሉት። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ትልቅ ሰብስክሪፕሽን ያየሁት የHope Entertainment ወደ 1.1 Million ነው!

አሁንም ለኢትዮጵያውያን ችግሩ ይበልጥ እየከበደ የሚመጣው ከጊዜ ወደ ጊዜ ዩቲዩብ ተጠቃሚ እየጨመረ ቢመጣም ግን Subscribe የሚያረግ ሰው ስለሌለ ነው! ስለዚህ ቻነል ያላችሁ ሰዎች ሰብስክራይብ የማድረግ ጥቅሙን በማስረዳት ብዙ Subscribers ማግኘት ይቻላል!

◽️ዩቲዩበሮች ምን ያክል ይከፈላቸዋል፡

T-Series ከ 200ሺ እስከ 1.2 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በወር እንደሚከፈለው መረጃዎች ያሳያሉ! ወደ ሀገራችን ስንመጣ የHope Entertaimemt በግምት ስናይ በወር ብቻ 840ሺ+ የኢትዮጵያ ብር በወር ያገኛል ማለት ነው! ስለዚህ ዩቲዩበር መሆን ለፈለጋችሁ ብር ለማግበስበስ ሳይሆን ምርጥ ነገር መስራት ላይ ብቻ ትኩረታችሁን ካደረጋችሁ ብሩ ሳትፈልጉት ይመጣል!

◽️የዩቲዩበሮች ትልቁ ችግር፡

ሰይብስክራይብ ከፈለክ አንተም ሰብስክራይብ አድርግ Comment ከፈለክ Comment አድርግ Like ከፈለክ አንተም የሌሎችን Like አድርግ!
እጅህን አጣጥፈህ ሌሎችን ብቻ የምትጠብቅ ከሆነ ስኬታማ አትሆንም!

◽️የተፎካካሪያቸውን ቪዲዮ ምንም ሳያዩት Dislike ማረግ! ( ለምሳሌ እኔ የTECH ቻነል አለኝ ሌላ ሰውም እነደዚሁ እና እኔ የሆነ ቪዲዮ Publish ሳረግ እሱ መጥቶ ምን ይሁን ምን ቪዲዮውን ሳያይ በደመነፍስ Dislike ማረግ አንዱ የዩቲዩበሮች ችግር ነው! በተለይ የኛ ኢትዮጵያውያን አብረን ለመብላት ብቻ አንድ መሆን የለብንም ምንም ሀሳብ መስጠት ካልፈለግን ዝም ብለን ማለፍ!

◽️የማይሆን እና ትክክለኛ ያልሆነ ቪዲዮ በመልቀቅ የሰውን ጊዜ ማቃጠል! ይህ ስኬት አይሆንም በቃ በትክክለኛው መንገድ መስራት ብቻ!

◽️ምርጥና ትክክለኛ ነገር ለሚሰሩ ዩቲዩበሮች በYoutube ላይ Copy Paste አይቻልም፡

ለምሳሌ እኔ ከ2 ሰዓት በፊት ቪዲዮ ለቀቄ አንዱ መጥቶ ቪዲዮውን ዳውንሎድ አድርጎ መልሶ በራሡ ቻነል ላይ ቢለቀው Even ቻናሉ እስከመጨረሻው ማስጠፋት እችላለሁ! REPORT በማድረግ ብቻ! የCopy Right መብቴን ተጋፍቷል ብዬ Report ሳደርግ YouTube ያንን ነገር በማጣራት ትክክል ከሆነ ማስጠንቀቂያ ይሰጠዋል እምቢ ካለ Delete The Channel. በተመሳሳይ ሁኔታ በምቀኝነት ተነሳስቼ ይህ ቪዲዮ የኔ ነው ብዬ Report ባደርግ የራሴኑ ቻናል ያጠፉታል።

◽️ ሽልማት
የዩቲዩበሮች ሽልማት የዩቲዩብ Play Button ነው ሽልማቱ ግን የተለያየ አይነት ደረጃ አለው!

◽️ጥቅም፡

▫️Graphite - ከ1,000 በታች subscribers ላለው ቻነል
▫️Opal - 1,000 እና ከዚያ በላይ subscribers ላለው
▫️Bronze - ከ10,000 በላይ subscribers ላለው

◽️ሽልማት፡

▫️The Silver Creator Award - ከ100,000 በላይ Subscribers ላገኘ
▫️The Gold Creator Award - ከ1 million በላይ Subscribers ላለው
▫️The Diamond Creator Award - ከ10 million በላይ Subscribers ላገኘ
▫️The Custom Creator Award - ከ50 Million በላይ Subscription ላለፉ
▫️The Red Diamond Creator Award - ከ100 Million በላይ Subscribes ላላቸው


👉https://t.me/BetsebMedia
👉https://youtube.com/@Betseb_Media


❇️ ዛሬ የኮምፒዩተሮች💻 በተለይም የlaptop ኮምፒዩተሮች #CPU ስያሜ ላይ ነው የምናወራው፡፡  

❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡

✅ ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 #CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡

✅በኮምፒዩተሮቻችን #CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?

🔆እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም❌ የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡

🔆የኮምፒዩተሮቻችን #CPU ስም እነዚህን⬇️ ፊደላት ከያዘ፡

“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበት መጠን መጨመር ‹በቀጣይ ዘገባዎች ላይ እናየዋለን›) የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡

✅ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K

“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ👍 አቅም ያላቸው #CPU ናቸው።

“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል #CPU  ናቸው፡፡

🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡

✅ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ

”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡

“Y” - Extremely low Power

“U” – Ultra low Power

🔆ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡

✅ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U

✅በቀጠይ ዳስሳዎቻችን ላይ ስለ ኮር(Core)፣ የ CPU ስም ላይ ያሉት ቁጥሮች ምንነት እና ስለ Core i3, Core i5 እና Core i7 ከሌሎቹ  #CPU የሚለያቸው አንዲሁም እርስ በእርስ ሚያለያያቸውን ነገሮች በሰፊው እናያለን፡፡

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢https://youtube.com/@Betseb_Media
https://t.me/BetsebMedia


በናንተ ጥያቄ መሠረት ግሩፕ በርግደናል
እንግዲህ ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎች ማንሳት ይቻላል
ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ግሩፑን ከፍ እናርገዉ በዚህ linked
👉https://t.me/+GOZyVxVSeCViNjM0


✳️ የቴክኖሎጂ እውነታዎች 😱

🔻ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው።
🔻በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።
🔻በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።
🔻በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።
🔻40,000 የTweeter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው።
🔻በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።
🔻በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።

Показано 13 последних публикаций.

9

подписчиков
Статистика канала