═════════════════════════
ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ራሂም ስተርሊን የማስፈረም ፍላጎታቸው ጨምሯል። እንግሊዝ ከስፔን ባደረጉት ጨዋታ ባሳየው አስደናቂ ብቃት የተማረኩት ሪያል ማድሪዶች ራሂም ስተርሊንግ እስከ 100 ሚ.ፓውንድ ለማንችስተር ሲቲ በመክፈል ተጫዋቹን ማስፈረም ይፈልጋሉ። daily Mail
.
ጁቬንቱስ ማቲያ ዴሌይን ከ አያክስ ማስፈረም እሚፈልግ ከሆነ ቢያንስ እስከ 44 ሚ.ፓውንድ ማቅረብ እንዳለባቸው ተነገረ። ተጫዋቹ በቶተንሀም እና በባርሴሎና በጥብቅ ይፈለጋል። Tuto sport
.
ጆሴ ሞሪኒዮ ባለፈው ሳምንት ኒውካስል ዩናይትድን በአስገራሚ ሁኔታ ከ 2-0 በመነሳት 3-2 ካሸነፉ ቡኃላ የመውጫ ታናል ላይ በፖርቹጊስ ቋንቋ በቴሌቪዝን እየታዩ ተሳድበዋል በማለት እስከ አርብ ድረስ ይህን ንግግራቸውን እንዲያስረዱ ተብለዋል ያለዛ ግን የእንግሊዝ FA የ 1 ጫወታ ቅጣት እንደሚያስተላልፍባቸው ይጠበቃል።
.
ማንችስተር ዩናይትድ ለ አንቶኒዮ ማርሲያል እና ሉክ ሾው አዲስ የኮንትራት ማራዘሚያ አቅርበውላቸዋል። ዩናይትዶች ለሁለቱ ተጫዋቾች የሳምንታዊ ደሞዝ ማሻሻያ በማድረግ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚያስፈርሟቸው ተስፋ አድርገዋል። Evening standard
.
አሮን ራምሴ አርሰናልን በመልቀቅ ዮናይትድን ሊቀላቀል ይችላል። የዚህ ምክያት ደግሞ ተጫዋቹ በእንግሊዝ ከምርጥ 6 ቡድኖች አንዱን መቀላቀል እንደሚፈልግ መናገሩ እሚታወስ ሲሆን ዮናይትዶችም የጠየቀውን ደሞዝ በመክፈል ሊያስፈርሙትም ፍላጎት እላቸው፡፡ Espn
.
ጁቬንቱስ ሮናልዶን ከማድሪድ ላይ የገዛንበትን ዋጋ የሱን ማልያ ሽጠን ገንዘባችንን ተክተናል ብለዋል። ተጫዋቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በጣሊያን ሴሪአ የዝውውር ሪከርድ ጁቬንቱስ መቀላቀሉ ይታወቃል።
.
አርሰናል የአትሌቲኮ ማድሪዱን አማካይ ቶማስ ፓርቲን ለማስፈረም አቅደዋል። ኡናይ ኢምሬ ተጫዋቹን በስፔን ላሊጋ የተመለከቱት ሲሆን ተጫዋቹን ወደ አርሰናል ማምጣት ይፈልጋሉ። daily express
.
በስፔኖቹ ሀያላን ክለቦች በሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ እሚፈለገው ስፔናዊ የቸልሲ ተከላካይ ማርኮስ አሎንሶ በቸልሲ አዲስ ኮንትራት መፈራረም እንደሚፈልግ ገለፀ። Sun sport
.
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ ተጫዋች ፖል ስኮልስ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ወቅታዊ ብቃት እንዲህ ብሏል፦
" ሊዮኔል ሜሲን ብናስፈርም እራሱ ይህን ቡድን ወደ ትላልቆቹ ክለቦ ተርታ ማሰለፍ አይችልም "
.
ሊቨርፑል የናፖሊውን ጣሊያናዊው ሎሬንዞ ኢንሲኜ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ተጫዋቹ በቻምፒዮንስ ሊጉ ናፖሊ ሊቨርፑልን አንድ ለባዶ ባሸነፈበት ጨዋታ ለናፖሊ ማሸነፊያዋን ጎል በ90ኛው ደቂቃ ማስቆጠሩ ይታወቃል። Rail sport
.
ሊቨርፑል የወሳኝ ተጫዋቾቹ ጉዳት አሳስቦታል። ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት ውስጥ መሀመድ ሳላህ፣ ሰይዶ ማኔ እና ቨርጀል ቫንዳይክ የተጎዱበት ሲሆን ቅዳሜ ከሀደርስፊልድ ላለባቸው ጨዋታ ይድረሱ አይድረሱ አልታወቀም። sun sport
.
በአንድ ወቅት የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ የነበሩ ፋቢዮ ካፔሎ እንዲህ ብለዋል ፦
" እኔ በአሁኑ ሰአት የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ብሆን በፍጥነት ምርጡን አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ ወደ ክለቡ አመጣ ነበር "
@BingoSport