😳😳 ድጋሚ ድጋሚ ዜና
═════════════════════════
👉 ኤቨርተኖች የሊቨርፑሉን ዲቦክ ኦሪጊን ለማስፈረም ፍላጎትን አሳይተዋል ሁለቱ የአንድ ከተማ ክለቦች ላለፉት 16 አመታት በቀጥታ አንዱ ከአንዱ ተጨዋች አዘዋውረው አያውቁም።
.
👉 ፔስጂዋች ብራዚላዊ ኔማር ክለቡን ለቆ ወደ ስፔን የሚያቀና ከሆነ ፈረንሳያዊዬን አንቶዋን ግሬዝማንን የኔማር ተተኪ ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።
.
👉 ሉክ ሾው በኦልድትራፎርድ የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት መድረሱን ብዙ የመረጃ ምንጮች እየዘገቡ ይገኛሉ።
.
👉 ባርሴሎና እና ሜሲ በድጋሚ የፖል ፖግባ ፈላጊ መሆናቸውን ጎል ዶት ኮትም በድረገፁ ዘግቧል, ከዚህ ቀደምም ባርሴሎናዋች በተለያዬ ጨዋታዋች ላይ ፖግባን ለመከታተል መልማዬቻቸውን ወደ ኦልድትራፎርድ መላካቸው ይታወሳል።
.
👉 የፕሪሚየር ሊግ ተቀናቀኞቹ ሉቨርፑል እና ማንችስተር ዬናይትድ የፔስቪውን የመስመር አጥቂ ስቴቨን ቤርጊዊን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ መግባታቸውን ቴሌግራፍ ዘግቧል።
.
👉 የራፋ ቤኒቴዙ ኒውካስትል ሁለቱን የሊቨርፑል የፊት መስመር አጥቂዋች ዶሚኒክ ሶላንኬን እና ዲቮክ ኦሪጊን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተገልፆል, ሁለቱ የፊት መስመር አጥቂዋች በየርገን ክሎፕ ስር እድል ማግኘት የተሳነቸው እንደሆኑ ይታወቃል።
.
👉ጨአርጀንቲናዊዬ አጥቂ ሄጉዊን ከጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ጁቬንቱሶች እኔን ያባረሩኝ ሮናልዶን ለማምጣት ብለው ነው እኔ ከጁቬንቱስ የመልቀቅ ፍላጎት የለኝም ነበር ብሏል.
.
👉 ሪያል ማድሪዶች አንቶኒዬ ኮንቴን የሊፕቾጌ ምትክ ለማድረግ እንቅስቃሴዋችን ጀምረዋል , ማድሪድ ዚነዲን ዚዳንን ካጣ በሆላ በላሊጋውም እንዲሁም በሻምፒዬንስ ሊጉ መጥፎ አጀማመር ላይ ይገኛል።
.
👉ጁቬንቱሶች ወጣቱን የማንችስተር ዬናይትድ የፊት መስመር አጥቂ ራሽፎርድን ወደ ቱሪን ለመውሰድ ፍላጎት እንዳላቸው 65ሚሊዬን ፓውንድ ማዘጋጀታቸውን ዘሰን አስነብቧል።
.
👉 ሩኒ በአሜሪካ ሊግ ዳግም ድንቅ አቋሙን እያሳየ ይገኛል, በዲሲ ዬናይትድ እየተጫወት ያለው ሩኒ ከ35 ያርድ እጅግ ግሩም ጎል ማስቆጠር ችሏል።
.
👉 የቀድሞው የመድፈኞቹ አለቃ አርሰን ዌንገር ከጀርመኑ ቢልድ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ሰፋ ያለቆይታ በጥር ወር ዳግም ወደ አሰልጣኝነት ስራቸው እንደሚመለሱ የገለፁ ሲሆን ወዴት እንደሚሆዱ ግን ግልፅ አላደረጉም.
.
👉 ሎረንት ኮሽሊኒ ወደ ልምምድ ሲመለስ ሶቅራተስ ፖፖስቶፑለስ አርሰናል ከሌስተር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚያልፈው ሲሆን ፒተር ቼልክ ወደ ዋናው ቡድን ለመመለስ ተቃርቧል.
.
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 የውጪ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አስፈረመ
--------------========---------------
የመሐል እና የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን የ26 ዓመቱ የቶጎ ብሔራዊ ቡድን እና የቶጎ ፖርት ክለብ ተጫዋቹ ኢሲፉ ቡርሐና
======
ጋናዊውን የ23 ዓመት የአማካኝ ስፍራ ተጫወች የሆነውን በ2017/18 የውድድር ዘመን የጋቦኑ ሞናና ክለብ ተጫዋች የነበረውን ካሲሙ ታይተስ ግሎቨር
======
የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን እና የተስካር ግብ ጠባቂ የሆነውን የ31 ዓመቱን ግብ ጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ ፈረሰኞቹን ተቀላቅለዋል። መረጃውን ያገኘነው ከክለቡ ይፋዊ ድር ገፅ ነው.
@BINGOSPORT