ታብር Programming | Tabir Programming


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Курсы и гайды


ታብር መማሪያ ቻናል ውስጥ በዋነኝነት :-
👉Technological information
_______________________________________
👉C++
👉PHP
👉Basics of Python
👉HTML&CSS
👉JavaScript
እንዲሁም የ ተመረጡ አጋዥ short note ያገኛሉ
ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥያቄ👇👇👇
@TabirContactBot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Курсы и гайды
Статистика
Фильтр публикаций


💰 ቤተሰብ አዲስ እድል ነው ምናልባትም ለ ቀናት ቢቆይ ነው 25 Million Loot Airdrop መቷል

Official የ Telegram Project ነው

ከታች ያለውን ሊንክ ነክታችሁት ግቡ ከዛም Start mining  ብላችሁ መውጣት ነው እራሱ በሰአት ይቆጥራል

📌 upgrade የሚለውን መንካት እንዳትረሱ
በ 200 ticket upgrade አርጉት ካልሆነ አይሰራም በዚህ referal ስትገቡ 500 ticket ይሰጣችኋል

good luck 😃😐

https://t.me/gamee?start=ref_6662697303


In 1957, John Backus and his team at IBM created FORTRAN, the first high-level programming language. It revolutionized programming by allowing developers to write programs using English-like commands, rather than machine code, making it easier to write and understand complex algorithms.


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Who’s here ?

We’ve asked for a free link to a paid channel. For our subs.
x2-x3 signals here

👉 CLICK HERE TO JOIN 👈

👉 CLICK HERE TO JOIN 👈

👉 CLICK HERE TO JOIN 👈

❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED


Check this out guys


2024 🤑🤑

$Kingy The new crypto currency project

$0.60 usd ወይም 1.3 $kingy ይሰጣችኋል በ የ 24 ሰአቱ bonus ይሰጣችኋል ግን ይሄ የሚሆነው Market ላይ እስኪወጣ ብቻ ነው

Join it 👇👇👇

https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_435138


Репост из: Birrana TUBE Quizzes
C++ ላይ ሁለት classን አያይዘን ስንጠቀም በውስጡ ያለውን variable ለ ሌላኛው class የሚሰጠው ወይም የሚያወርሰውን class ምን ብለን እንጠራዋለን ?
Опрос
  •   super class or fundamental class
  •   Child class or baby class
  •   Tension class
137 голосов


💎 Satoshi Nakamoto 💵

ከ 2008 ጀምሮ Bitcoin ንን ለአለም አሳውቋል /ቀዋል ከዚያም በ 2009 የ Blockchain technologyን በመጠቀም ስራ ላይ አውለውታል

⚡️ የሚገርመው ነገር ግን ይህ ሰው / ግሩፕ በግልፅ ማንነታቸው የማይታወቅ መሆኑ ነበር እሱም ሳያንስ internet ላይ
Satoshi Nakamoto በ 2013 ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል

የአለማችንን የ Crypto trading በ አንደኝነት የሚመራው የ Bitcoin ፈጣሪዎች / ፈጣሪ እሰስካሁንም ይታወቅም

the only thing Japan ውስጥ እንደነበሩ ብዙዎች ይስማማሉ

Share To Your Friends
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
ታብር Programming


💎 Solana hits 6,000,000 tap tapers
📣📣📣📣📣📣📣📣📣

የ Solana Airdrop በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ Market ይገባል ይህንንም ሁሉም ሰው ተሳትፎ mine እንዲያደርግ በ telegram bot መቶልናል

ተቀላቀሉት 2.5k coin join ስታረጉ ይሰጣችኋል

Share to your friends

https://t.me/tapswap_bot?start=r_6662697303


በ Python ትክክለኛው የ single line comment አፃፃፍ የቱ ነው ?
Опрос
  •   /* comment
  •   // comment
  •   # comment
  •   /* comment */
281 голосов


Wi-Fi የሚለው term stand ያደረገው ለ____ ነው
Опрос
  •   Wind for Interaction
  •   Widearea Filteration
  •   Nothing
  •   Wide Fiber
135 голосов


💎 የመጀመሪያዋ Computer Prgrammer ሴት እንደሆነች ታውቃላችሁ ?

Ada Lovelace ትባላለች mathematician እና writer ስትሆን የመጀመሪያ Algorithm ፀሀፊ ነች ይህም የ Charles Babbage's ን analytical engine implement ለማድረግ ነበር የሷ ስራም አሁን ላለው modern programming ከፍተኛ ድርሻውን ይዟል እሷም

"the first computer programmer of the world" ተሰኝታለች

Share to your Friends
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
ታብር Programming


💎 ለመጀመሪያ ጊዜ በ ብዙ computer ላይ spread አድርጎ የነበረው የ computer virus "Creeper" ይባል ነበር የተሰራውም በ 1971 ሲሆን

ያጠቃ የነበረውም የ ARPANET computerን ነበር ያጠቃው computer ላይ

"I'm the creeper catch me if you can " የሚል ፅሁፍ display ያደርጋል

እናም Creeper ን ለመያዝ በሚል " Reaper " የሚባል software ተሰርቶ ነበር

Reaper አሁን ላሉት Antivirus መጀመር ከፍተኛውን ሚና ተጫውቷል

Share to your friends

💎 ታብር Programming


አንድ piece of code በራሱ specific task የሚሰራ ከሆነ እና በ program ውስጥ reuse መደረግ የሚችል ከሆነ ምን እንለዋለን ?
Опрос
  •   Loop
  •   Statement
  •   Function
  •   Switch
167 голосов


💎 Frens don't hesitate to give your reactions We have 26 ways to React

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
🙄💔😎 😁 🤪 🎇

@Birranaye


በ programming ላይ API ትንታኔው ምንድነው ?
Опрос
  •   Automated Program interface
  •   Advanced Programming Interface
  •   Application Programming Interface
  •   Air programming Integration
372 голосов


የ 3 * (2+5) መልሱ ምንድነው ?
Опрос
  •   14
  •   10
  •   21
  •   15
146 голосов


What is the output of this Python code ? X= 5 y = 2 print(X**2)
Опрос
  •   10
  •   7
  •   25
  •   35
127 голосов


🎇🎇🎇 🎇🎇🎇🎇 🎇🎇🎇
🎇 🎇 🎇 🎇
🎇🎇🎇 🎇 🎇 🎇
🎇 🎇 🎇 🎇
🎇🎇🎇 🎇🎇🎇🎇 🎇🎇🎇

Eid Mubarak

⭐ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፣ እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ✔️


⭐ ኑ ደስታን እንያት 😃

Desta Robot 🤖💓

🎇 ነገ እሮብ April 10

🎁 come and meet Desta the Robot at the Science Museum for the first time in Ethiopia

ደስታ ደስተኛዋ ! 😅
💎💎💎💎
@Birranaye
@Birranaye


🚀🚀🚀

ይህን ታውቃላችሁ 🙊🙊🙊

የ NASA Apollo 11 የመጀመሪያዋ የሰውልጅን ይዛ ጨረቃ ላይ ያረፈችው which landed the first humans spacecraft እጃችሁ ላይ ካለው smartphone በእጅጉ ያነሰ computing power እንዳላት 🤯

በ Apollo 11 spacecraft ለ computer መመሪያ ተጨምሮ አጠቃላይ memory 64 kilobytes ብቻ ሲሆን

የ Operating speed ደግሞ 0.043 MHz! ብቻ ነበር

🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Share to your friends

@Birranaye
@Birranaye

Показано 20 последних публикаций.