🦋 Google ዛሬ በ Password Manager ላይ ትልቅ የሆነ ማሻሻል እንዳደረገ ገልጿል
👉 ይህ የ google አዲሱ ማሻሻያ አንድ user በ google አካውንቱ ለተለያዩ website የተለያየ password ወይም ተመሳሳይ password በሚያስገባበት ጊዜ ሁሉንም አይነት password group አድርጎ የሚያስቀምጥ ሲሆን
👉 ተጠቃሚው password በሚያስገባበት ወቅት automatically check በማድረግ ያስገባው password reused እንደሆነ ወይም ፓስዎርዱ weak ነው በማለት የተለያዩ ለ strong password የሚረዱ suggestion ይሰጣል
👉 ይህም አንድ user በ weak password ለ hacking የሚጋለጥበትን risk automatically reduce ያደርጋል ማለት ነው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
for letest technology news
@Birranaye