ዛሬውኑ እስከ 375 ሺ ብር ድረስ በመበደር ንግድዎን ያቀላጥፉ!
ባንካችን በሴቶችና ወጣቶች ባለቤትነት ለሚንቀሳቀሱ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ተቋማቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር እየሰጠ ይገኛል፡፡ ብድሩን በአነስተኛ ወለድና የዋስትና ማስያዣ ለመጠቀም ዛሬውኑ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡
አገልግሎቱ በአፋር፣ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ትግራይ የሚተገበር ነው፡፡ አመልካቾች ከታች የተጠቀሱት መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ፣ ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር
ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ
www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት መመዝገብ ይቻላል። ለበለጠ መረጃ በ 0970303030 ወይም 0976363636 ያግኙን።