#የአቢሲንያ_ስጦታ
ሁለት ቀን ቀረው!
ባንካችን ከሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. የሚቆይ አምስት (5) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና (10) ከሱፐር ማርኬት የፈለጉትን የሚሸምቱበት የብር 2000 (የሁለት ሺ ብር ) የሥጦታ ካርድ ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፣ በመሆኑም ውድድሩ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናቶች ብቻ ስለቀሩት ውድድሩ ክፍት በሚሆኑበት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናቶች ውስጥ እንዲሳተፉ በድጋሚ እንጋብዛለን፡፡
በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎችን ይከተሉ።
1.የአቢሲንያ ባንክ የማህበራዊ ገጾችን ይቀላቀሉ
• ኢንስታግራም @abyssinia_bank
• ፌስ-ቡክ https://www.facebook.com/BoAeth/
• ቴሌግራም https://t.me/BoAEth
2. በባንካችን ከሚሰጡት ዲጂታል አገልግሎቶች ለእርስዎ ይበልጥ የጠቀምዎትን አገልግሎት ወይም ስለባንኩ ያላችሁን አስተያየት፣ ሰኔ 10 ቀን በባንኩ ኢንስታግራም ገፅ ላይ የተለጠፈው ፖስት ላይ በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.instagram.com/p/Ce5_JzAIwG6/?igshid=MDJmNzVkMjY=
3. ሰኔ 10 ቀን በባንኩ ኢንስታግራም ገፅ ላይ የተለጠፈውን ፖስት https://www.instagram.com/p/Ce5_JzAIwG6/?igshid=MDJmNzVkMjY= ወደ ራስዎ የኢንስታግራም ስቶሪ (Instagram Story) በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ያድርጉ
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩነት ውስጥ ይካተታሉ ፡፡
# አሸናፊዎች በእጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ