📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #23📖📖
ዘኍልቍ 6፥22-26
22፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡—
23፤ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡— የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡—
24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@christiandoc
ዘኍልቍ 6፥22-26
22፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡—
23፤ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡— የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡—
24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@christiandoc