ከመግለጫው የተወሰደ፦
- ከጃፓናዊው ግለሰብ ጋር ንክኪ የመበራቸው 117 ሰዎች ተለይተው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
- ምርመራ ከተደረገላቸው እና ከግለሰቡ ጋር ንክኪ ካላቸው ግለሰቦች መካከል 3 ግለሰቦች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።
- በቫይረሱ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የ44 እና የ47 አመት የጃፓን ዜና ሲሆኑ አንደኛው ደግሞ የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ ነው።
- ሁሉም አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ እና ቫይረሱ ከተገኘበት የመጀመሪያ ግለሰብ ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው ናቸው።
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks