🖍COVID19 - ጠቅለል ያለ መረጃ‼️
የኮቪድ-19 የመጀመሪያ ኬዝ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ያሉ ቁጥራዊ መረጃዎች
🖍በቫይረስ የተጠቁ ብዛት: 408,892
🖍በቫይረሱ የተከሰተው ሞት : 18,259
🖍በቫይረሱ ተይዘው ያገገሙ: 107,073
🔶በጣሊያን ዛሬ በ24 ሰዓት ውስጥ 743 ዜጎቿን አታለች። በስፔን በተመሳሳይ 24 ሰዓት ውስጥ 489 በቫይረሱ ምክንያት ዜጎቿን በሞት ተነጥቃለች።
🔶የሕንዱ ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ በህንድ እየተስፋፋ ያለውን የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝ ለመግታት 1̀.2 ቢሊዮን ዜጎች ለ21 ቀናት በቤት ውስጥ እንዲቆዩ ማወጃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል::
🔶በኬንያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 25 ደረሰ። የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተጨማሪ 9 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ይፋ አድርጓል።
🔶ዛሬ ሱዳን 1 የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጠቂ ማግኘቷን ሪፖርት አድርጋለች። ሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም ድንበሮቿ እንዲዘጉ ትዕዛዝ አስተላልፋለች።
🔶 #የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ተወስኗል።ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱም በትራንስፖርት እጥረት እና መሰል ችግሮች እንዳይስተጓጎሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
#share #share
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks