🎙 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንቸስተር ዩናይትድ ዙሪያ (የትልቅ ክለብ ባለቤት መሆን እንደሚፈልግ ከተናገረ በኋላ)
"የክለቡ(ማን ዩናይትድ) ባለቤት ከሆንኩ ነገሮችን ግልፅ አደርጋለሁ እና እዚያ መጥፎ ነው ብዬ የማስበውን አስተካክላለሁ"
ጋዜጠኛ :- ከግሌዘርስ ጋር ተነጋግረሃል?
"አሁንም በጣም ወጣት ነኝ፣ ወደፊት ብዙ እቅዶች እና ህልሞች አሉኝ ነገር ግን ቃላቶቼን በቀላሉ አትመልከታቸው። በእርግጠኝነት የአንድ ትልቅ ክለብ ባለቤት እሆናለሁ።"
ምናልባትም ክሪስ የዩናትድ ክለብ ባለቤት!?😇😅
Share⚡️
@CristianoRonaldo_ETH