16.3 ቢሊዮን ብር ሰብስበናል ! " - ICS
ባለፋት ስድስት ወራት 10 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅደን ከ16.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስበናል። ከ721 ሺህ 623 በላይ ፓስፖርቶችን የማተም ስራም ተሰርቷል።
ከታተመው 98 በመቶው ለተገልጋዮች ተሰጥቷል " - ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት (የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር)
በcrypto or በሌላ ነገር አልፎልን ከኢትዮጵያ ምንምወጣበት ቀን 🥹
|| @DAILICRYPTU
|| @DAILICRYPTU