Development Bank of Ethiopia (DBE)

Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Экономика

The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማውን አካሄደ።

ባንኩ በመጀመሪያ ስድስት ወራት ከፍተኛ የተሰብሳቢ ብድር እንደነበረው ነው የተገለጸው።

ጥር 23 እና 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ባካሄደው የግምገማ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች እና የማኔጅመንት አባላት፣ የዋና መስሪያ ቤት ዳይሬክተሮች፣ የዲቪዠን ኃላፊዎች፣ የዲስትሪክትና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች በተገኙበት ተካሂዷል።

የኢትዮጽያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ በግምገማ መርሃ ግብሩ ወቅት እንዳሉት በየደረጃው ያለው የባንኩ አመራርና ሰራተኛ የተሰጡ ብድሮችን ተከታትሎ ማስመለስ እና አዳዲስ የሚሰጡ ብድሮች ጊዜያቸውን ጠብቀውና ጤናማ ሆነው እንዲመለሱ ማድረግ እንደሚገባም ነው ያሳሰቡት።

የቦርድ ሰብሳቢው አክለውም ባንኩ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውጤታማ ለማድረግ አመራሩና ሰራተኛው ሌት ከቀን መስራት እንደሚገባ ነው የጠቆሙት።

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት አፈጻጸም ባንኩ አጠቃላይ በብድር መልቀቅ፣ በብድር መሰብሰብ እና ሌሎች የባንኩ ዋና ዋና ተግባራት ያስመዘገባቸውን መልካም ውጤቶች ማስቀጠል እንዲሁም የታዩ ክፍተቶችን በቀጣይ ወራት የባንኩ ማኔጅመንትና ሰራተኞች በከፍተኛ ርብርብ በመፈጸም ባንኩ የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግብ መስራት እንደሚገባ አቶ ተክለወልድ  አሳስበዋል።

የኢትዮጽያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰ በበኩላቸው ባንኩ ባለፉት ስድስት ወራት ያስመዘገባቸውን መልካም ውጤቶች እንቅፋቶችን በመፍታትና አስቸጋሪ አሰራሮችን በመቅረፍ መሆኑን ጠቁመው በቀጣይም የላቀ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።

አፈጻጸሞችን በልዩ ትኩረት በመለየት በየደረጃው ያለውን አመራርና ሰራተኛ በአሰራር በማገዝ መፍታት እንደሚገባም  ዶ/ር እመቤት መለሰ ገልጸዋል። በተለይ ተንከባለው የመጡና ባንኩን ለችግር የሚዳርጉ የአሰራር ግድፈቶችን በትኩረት መፍታት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የባንኩን የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት የባንኩ የስትራቴጂና ቼንጅ ማኔጅመንት ዳይሬክተር ዶ/ር ሽመልስ አርአያ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት 10.3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 11.3 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ ከእቅድ በላይ ማሳካት ተችሏል።

መንግስት ባንኩን ለመታደግ በርካታ አዎንታዊ እርምጃዎችን ወስዷል ወደፊትም ይወስዳል ያሉት ዶ/ር እመቤት በባንኩ በኩል ግን መወሰድ የሚገባቸው በርካታ ተግባራት እንዳሉ አሳስበዋል።

በእለቱ የተካሄደው የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ግምገማው የባንኩ ቀጣይ ጉዞ ላይ በመምከር አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ተጨማሪ ማብራሪያ በቀጣይ ክፍል ይዘን የምንመለስ ይሆናል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአዲስ ቻምበር የስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሴቶችን ለአመራርነት ለማብቃት የሚያስችል ሥልጠና ለባንኩ ሴት ባለሙያዎችና መሪዎች ሰጥቷል፡፡

ትኵረቱን በጾታ ልማት እና አስተዳደር ላይ በማድረግ ከባንኩ ዋና መስሪያ ቤት፣ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች ለተውጣጡ ሴት ባለሙያዎችና አመራሮች የተሰጠው ሥልጠና ከወራት በፊት የተሰጠው ተመሳሳይ ሥልጠና ሁለተኛው ዙር መሆኑንም ባንኩ አስታውቋል፡፡

የሴት አመራሮችን የመሪነት ክህሎት ለማሳደግ በተሰጠው በዚህ ሥልጠና የተሻለ ሥራ ለመሥራትና ከፍተኛ ኃላፊነትን መወጣት የሚያስችል ወኔ እንዲሰንቁ እንዳስቻላቸው ሠልጣኞቹ ገልጸዋል፡፡

ከሥልጠናው ተሳታፊዎች መካከል የወልቂጤ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ልደት አጥናፉ ባንኩ የሴቶችን ጉዳይ ቦታ ሰጥቶ ይህን ስልጠና ማዘጋጀቱ ጥሩ ጅምር መሆኑን ገልጸው ባንኩን በተሻለ እውቀት ለማገልገል ስልጠናው የራሱ አስተዋጽዖ እንዳለው አመላክትዋል፡፡ ባንኩም ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ምቹ ሁኔታዎችን እንዲፈጥር የጠየቀች ሲሆን በተለይ የሚወጡ ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች በሴት እይታም የተቃኙና ሴቶችን ያካተቱ እንዲሆኑ ጠይቀዋል፡፡

በሥልጠናው ከተሳተፉ ዲቪዥን ኃላፊዎች መካከል አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ትርንጎ ግስላ በባንኩ ውስጥ የሴቶችን ጉዳይ በተሻለ መዋቅራዊ ሁኔታ እንዲሠራ መወያየታቸው በመግለጽ ስልጠናው ችላ ያልናቸውን ጉዳዮች የበለጠ ትኩረት እንድንሰጣቸው አግዞናል ሲሉ አብራርተዋል፡፡

ሥልጠናውን የሰጡት ዶ/ር ቃልኪዳን ኢሳያስ በበኩላቸው ስልጠናው የባንኩ ሴት አመራሮች የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ፣ ያላቸውንም አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ እና ለባንኩ የተሻለ አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ እንደሚያግዝ ገልጸዋል፡፡

ሌሎች እድሉን ያላገኙ ሴቶች እድሉ እንዲሰጣቸው እና ሥልጠናውን የወሰዱ ሴቶች ያገኙትን እውቀት ተጠቅመው ለባንኩ የተሻለ አስተዋጽዖ እንዲያበረክቱ ባንኩ እድሉን እንዲያመቻችም ጠቁመዋል፡፡
ሠልጣኞቹ ረጅም ዓመት ያገለገሉና በቂ የተግባር ዝግጅት ያላቸው መሆናቸውን የጠቀሱት ዶ/ር ቃልኪዳን ስልጠናው መሰጠቱ የበለጠ ችሎታቸውን እንዲያወጡ ያስችላል ያሉ ሲሆን ባንኩ የያዘውን እቅድ እውን እንዲያደርግ የአመራር ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሴቶች ወደ አመራር ቢመጡ የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ ስልጠናው መሰጠቱ የራሱ ጉልህ ሚና ይጫወታል ብለዋል፡፡

መሰል ስልጠናዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የገለጹት የስልጠና ክፍል ዲቪዥን ሀላፊ አቶ ይታገሱ ሶሬሳ በበኩላቸው የስልጠናው ዋና ዓላማ የሴቶችን አቅም መገንባት እና ኔትዎርክ መፍጠር መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, January 31, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, January 30, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ  የውጭ  ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, January 29, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ  የውጭ  ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, January 28, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የመፈብረኪያና የማጣሪያ ኢንዱስትሪዎች (Manufacturing and Extractive Industries)
• የመጠጥ፣ የማዕድንና የጠርሙስ ውሃ ምርት ፋብሪካዎች፣
• የጨርቃጨርቅ እና ጣቃ ፋብሪካዎች (Textiles & fabrics)
• የአልባሳት ፋብሪካዎች (garment factories)፣
• ያለቀላቸው ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካዎች (Leather and Leather factories)፣
• የወረቀትና የወረቀት ውጤት ፋብሪካዎች፣
• የኬሚካል ፋብሪካዎች፣
• የጎማና የጎማ ውጤት ፋብሪካዎች፣
• ብረት ያልሆኑና ሌሎች የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ፡- ሲሚንቶ፣ ጂፕሰም፣ እብነ በረድ፣ ሸክላ፣ መስታወት የመሳሰሉትን ምርቶች የሚያመርቱ፣
• የብረታ ብረት መፈብረኪያና ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች፣
• የከበሩ ብረት ማዕድናት ማውጫ ፋብሪካ፡- ጅምስቶንስ፣ ታንታለም፣ ወርቅና የመሳሰሉት (gemstones, tantalum, gold, etc)
• የተቀነባበሩ የብረት ውጤቶች ፋብሪካዎች (Fabricated metal products factory)
• የተሽከርካሪዎችና የተሳቢዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ፣
• የስኳር ፋብሪካዎች፡
• የመድኃኒት እና የሕክምና ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካዎች፣
• የማሸጊያ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች፣
• የእንፋሎት (geothermal) ኃይል ማመንጫ ፋብሪካዎች፣
• የጽዳት ዕቃዎች (sanitary material) ፋብሪካዎች እና ሌሎች
ከእነዚህ ባሻገር፦
• የኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክቶች [የውሃ፣ የፀሐይ፣ የንፋስ፣ የእንፋሎት (geothermal)]
• የጤና ቱሪዝም ማስፋፋት አቅም ያላቸው ቴሪሻሪ ሆስፒታሎች፣
• መንግሥት ቅድሚያ በሰጣቸው ቱሪዘም ማስፋፊያ ቦታዎች የሚተገበሩ የቱሪዝም ፕሮጀክቶች ፋይናንስ ይደረጋሉ፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, January 27, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከባንካችን ጋር በትውልድ ቅብብሎሽ የዘለቁ የልማት አጋሮቻችን፣ ስለልማታዊ ሚናችን፣ ስለንቁ አጋርነታችን ይመሰክራሉ፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#BankingNews
#finance
#financialservices

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, January 24, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

ባንኩ ብድር የሚሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች

- የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ

የእርሻ ውጤቶችን ማቀነባበሪያ (Agro Processing)

• የምግብ ማቀነባበሪያዎች፤ የፓስታ ምርቶችንና ተያያዥነት ያላቸው የዱቄት ፋብሪካዎች የያዙ ፕሮጀክቶች፣
• የጥጥ ምርትና መዳመጫ ፕሮጀክት፣
• የወተት ተዋፅኦዎች ምርት ማቀነባባሪያ፤ (የተቀነባበረ ወተት፣ አይብና ቅቤ ለሚያመርቱ)፣
• የእንስሳት መኖ ምርትና ማቀነባበሪያ፣
• የሥጋ ምርት ከብት ልማትና ማቀነባበሪያ፣ እንዲሁም አሽጎ መሸጥ (Canning)
• የዶሮ ሀብት ልማት፡- የዶሮ እርድ ሥጋ፣ ዕንቁላልና የአንድ ቀን ጫጩት ምርት፣
• የቡና ማቀነባበሪያ፤ ቡና መቁላትና መፍጨት፣
• የምግብ ዘይት መጭመቂያና ማቀነባበሪያ፤ ማርጋሪን፣ የተጣራ የምግብ ዘይት፣ ሰሊጥ /ጠሂና/፣
• የፍራፍሬ ጭማቂ ምርት፣
• የተፈጥሮ ዘይት (bio fuel) ምርትና ማቀነባበሪያ፣
• የብቅል ምርት ማቀነባበሪያ እና
• የተፈጥሮ ማዳበሪያ ምርት እና የመሳሰሉት….

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, January 23, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, January 22, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የፋይናንስ ተቋም ሲሆን፣ ተልዕኮውም የመንግሥት የልማት አቅጣጫን መሠረት በማድረግ አዋጭ ለሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች ከሀገር ውስጥና ከውጭ የብድር ገንዘብ በማሰባሰብ የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት ነው፡፡ ይህንን ተልዕኮውንም ሲወጣ የባንኩን ህልውና በማረጋገጥ ጭምር ነው፡፡

ባንኩ ይህ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ተልዕኮ እንዲሳካ፤ ለቀጣይ አቅም ግንባታ፣ ለደንበኛ ተኮር አገልግሎትና ለአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል፡፡
ባንኩ የሀገሪቱን የልማት ስትራቴጂ መሠረት በማድረግም ለዘመናዊ የእርሻ ልማቶች (Commercial Agriculture)፣ ለእርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያ (Agro Processing) ኢንዱስትሪዎች፣ ለመፈብረኪያ ኢንዱስትሪዎች (Manufacturing Industries)፣ ለከበሩ ማዕድናት ኢንዱስትሪዎች (Mining and Extractive Industries) እና ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) የብድር አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, January 21, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, January 20, 2025

Exchange rate, Applicable Friday, January 17, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

Показано 20 последних публикаций.