Dashen Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 880 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


"በቅድሚያ ራሳችንን እናሸንፍ"

ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ

ዳሸን ባንክ ጠንካራ የአገልግሎት ባህልን ለማሳደግ በማለም ያዘጋጀውን ዕቅድ ላሳኩ ቅርንጫፎች ዕውቅና ሰጠ።

ባንኩ “ሆኖ መገኘት” በሚል መሪ ሃሳብ ያስጀመረው የአገልግሎት ባህልን የመተግበር ዕቅድ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡

በእውቅና መርሃ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ  አቶ አስፋው ዓለሙ ባንኩ “ሆኖ መገኘት” በሚል መሪ ቃል የአገልግሎት ባህልን የመተግበር ዕቅድ ነድፎ እየሰራ እንደሆነ አመላክተዋል፡፡

“ዛሬ የተሰባሰብነው ቅርንጫፎቻችን ላስመዘገቡት ስኬት ዕውቅና ለመስጠት ብቻ ሳይሆን ደንበኞቻችንን በሁሉም ስራዎቻችን ተቀዳሚ የምናደርግበት የአገልግሎት ባህል ለማስረፅ ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ለማረጋገጥ ጭምር ነው” ብለዋል፡፡

ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዲስ የሆነው “ሆኖ መገኘት” የአገልግሎት ባህል  (Stay Relevant Service Culture) የመገንባት ፕሮግራም ዳሸን ባንክ ታዋቂ የሆነ አማካሪ ድርጅት በመቅጠር ያዘጋጀው መርሃ-ግብር እንደሆነም ዋና ስራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል፡፡

በመርሐ ግብሩ ላይ የታደመው አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የረጅም ዓመት የአትሌቲክስ ህይዎት የስኬትና የፈተና ተሞክሮውን አካፍሏል ።

ለምናልመው ግብ ፅናትና ተግቶ መስራት ወሳኝ መሆኑን ያነሳው አትሌት ሃይሌ ለደንበኞች አገልግሎት ከፍተኛ ትኩረት መስጠት ውጤታማ እንደሚያደርግ አስረድቷል።


በዳሸን ባንክ  ቺፍ ኤክፒሪየንስ ኦፊሰር እየሩሳሌም ዋጋው በዛሬው ዕለት ዕውቅና ያገኙ ቅርንጫፎች የትኞቹን መለኪያዎች አሟልተው እንደተመረጡ አብራርተዋል።

በቀጣይም ዕቅዱን ለማሳካት ጠንክረን መስራት ይገባል ብለዋል።


ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions

7.7k 1 2 862 93

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 12/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

7.8k 2 7 83 130

ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!

ቅዳሜ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በቴሌግራም ገፃችን ይጠብቁን
የቴሌግራም ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ ፡ https://t.me/DashenBankEthiopia

#DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #Telegram #fun

10.5k 1 23 105 155

እስከ 375 ሺ ብር ድረስ ፋይናሲንግ!

ከወለድ ነፃ የመስመር ፋይናንስ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች

•የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
•የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት
•የቀበሌ መታወቂያ
•የጋብቻ የምስክር ወረቀት
•የንግድ ስራው ከሸሪዐህ ህግጋት ጋር የማይፃረር መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ
•የሰራተኞች ብዛት የሚያሳይ ማስረጃ
•የንግድ ቦታውን የሚያሳይ በፎቶ የታገዘ ማስረጃ

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#telegram #Bank #finance #halal #interest #free #loan #sharik #mesmer #banking #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #IFB


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 11/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 10/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 09/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ጌትፊ ሲጠቀሙ ድርጅትዎ ፈጣን ከድካም ነፃ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የክፍያ አሰራር
የውጭ ምንዛሬ ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል እንዲያስገቡ ይረዳዎታል።
በተጨማሪም የእርስዎ ደንበኞች በማስተር ፣ ቪዛ እና እሜሪካን ኤክስፕረስ ካርዶችን
በመጠቀም ክፍያን መፈፀም ያስችላችዋል።

ለበለጠ መረጃ ድረ - ገፃችንን ይጎብኙ ፦ https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #getfee #dashengetfee
#remittance #sendmoney


አዲስ ገና የንግድ ኤክስፖ በይፋ ተከፈተ


የኤክስፖው የባንክ አጋር የሆነው ዳሸን ባንክ በኤክስፖው ላይ የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ኤክስፖውን በይፋ መርቀው የከፈቱት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ኤክስፖው የሀገር ውስጥ አምራቾችን የሚያበረታታ ነው ብለዋል።

የወጭ ንግዱ መነቃቃት እያሳየ እንደሆነ የጠቀሱት ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ዛሬ በይፊ የተከፈተው ኤክስፖ ሸማችና ነጋዴውን በቀላሉ የሚያገናኝ እንደሆነ አመላክተዋል።

የዳሸን ባንክ ምዕራብ አዲስ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ መሰረት ያዛቸው ኤክስፖው የባንኩን አገልግሎቶች በተሻለ ለማስተዋወቅ ያግዛል ብለዋል።

ዳሸን ባንክ በዚህ የንግድ ኤክስፖ ላይ በ5 ቅርንጫፎች የተሟላ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ያሉት ዳይሬክተሩ ኤክስፖው የተሳካ እንዲሆን ጥረት እንደሚያደርግ አመላክተዋል።

የኤክስፓው ተሳታፊዎች በበኩላቸው ኤክስፖው ለነጋዴውም ሆነ ለሸማቹ ጥሩ አጋጣሚን ይዞ የመጣ እንደሆነ አንስተዋል።

የባንኮች ተሳትፎ ኤክስፖው ላይ የሚደረጉ የንግድ ልውውጦችን እንደሚያቀላጥፍም ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ለ25 ቀናቶች በሚቆየው በዚህ የንግድ ኤክስፖ ላይ ከ300 በላይ ነጋዴዎች ተሳትፈዋል።


ዳሸን ባንክ ለታላቋ ቄራ አንድነት ጤና ስፖርት ማኅበር  የስፖርት ማልያ አበረከተ

ባንኩ ከማኅበሩ ጋር ያለው ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ያነሱት የማኅበሩ ሰብሳቢ አቶ ፍጹም ኪሮስ ሰለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

ዳሸን ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ማህበረሰብ በስፖርት ጤናውን እንዲጠብቅ የሚያበረታቱ እንደሆነም ተናግረዋል።

ባንኩ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ማልያዎችን ለማኅበሩ ማበርከቱን ያስታወሱት አቶ ፍጹም "በቀጣይም ከባንኩ ጋር ያለን ትብብር ይጠናከራል" ብለዋል። መሰል በጎ ተግባራት ዳሸን ባንክ ከሚሰጠው ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ባሻገር ለማህበረሰቡ በሁሉም መስክ ቅርብ መሆኑን የሚያመላክቱ እንደሆነም ጠቁመዋል።

በዳሸን ባንክ ሴልስ ሰፖርት ሲኒየር ማኔጀር  አቶ ይስሐቅ አብርሐም በበኩላቸው ባንኩ ማኀበረሰቡን ለማገልገል እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

ዳሸን ባንክ ከሰሞኑ በሐረር፣ጅግጅጋና ድሬዳዋ ከተሞች ለሴት ተማሪዎች በርካታ የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ ማድረጉን አስታውሰው ድጋፉ ባንኩ የማኅበረሰቡ አጋር መሆኑን አመላካች እንደሆነ አስረድተዋል ።

በቀጣይም በተመሳሳይ ማኅበረሰቡን የሚያግዙ ተግባራት እንደሚከናወኑ ጠቁመዋል።


Vacant Positions

•Senior Service Quality Officer
•Customer Service Manager I for Assasa Branch
•Senior Credit Monitoring Analyst
•Succession and Leadership Development Expert
•Senior District Agency & Digital Sales Officer
•Alternate Channel Engineer-ATM/POS

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 08/2017 ዓ.ም)


የአሸናፊዎች ዝርዝር፡


ብልህ ናት!

ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ ወለድ የተሻለና በተቀማጭ ልክ እያደገልሽ የሚሄድውን የዳሸን ባንክ የሴቶች ቁጠባ ሂሳብ ተጠቅመሽ ያሰብሽውን አሳኪ።

አስታውሺ!
የቆጠበች ሴት ምን ጊዜም ብልህ ናት።


#telegram #Bank
#women #saving #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 07/2017 ዓ.ም)



Показано 17 последних публикаций.