Dubai Furniture Ethiopia ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


እጅግ ውብና ማራኪ የሆኑ የ2023/2024 ሞዴል የቤትና የቢሮ የፈርኒቸር እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ✅
ALL HOUSHOLD FURNITURE & OFFICE FURNITURE SUPPLYERS
📍የቱ ይቀርቦዎታ❓ ይደውሉልን📲
📱 +251993858585  ➜ ቦሌ
📱 +251984272727  ➜ መስቀል ፍላወር
📱 +251969333333  ➜ ጃክሮስ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ብዙ መዋእለንዋይ ላፈሰሱበት ቤትና ቤሮዎ ገበያ ላይ ባለ በተመሳሳይ እቃ አሰልቺ እንዳይሆንብዎ በልዩነት የሚታወቀው ዱ/ፈርኒቸር ብቅ በማለት የህልሞን አለም በቤትዎ ይፍጠሩ ✅

INSTAGRAM  ➛ https://bit.ly/3ZA5wx1
TIKTOK           ➛ https://bit.ly/41A3m3d
TELEGRAM    ➛ https://bit.ly/3OYrdCd
YOUTUBE       ➛ https://bit.ly/3ZS8wpS


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Don't get bored with the same items on the market for your home and office, come to Du/Furniture, which is known for its uniqueness !


⭐️500STAR ለ 5 እድለኛ ሰዎች, አሸናፊውን TELEGRAM RANDOM ይመርጣል ከ 9 ቀን በኋላ አሸናፊዎች ይታወቃሉ, ለመሳተፍ 4 ቱን ቻናሎች የግድ መቀላቀል ይኖርባቹሀል። Share ስታደርጉ ደግሞ እድላችሁ ይሰፋል👍

🎁መልካም እድል 🙏

የኛ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ☺️

ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ👍🔥

✉️ መልካም እድል


Розыгрыш 500 Telegram Stars, которые будут распределены среди 5 победителей
Условия участия:
  • В розыгрыше участвуют все подписчики
  • Необходимо быть подписчиком 5 каналов
  • Конец розыгрыша: 07.02.2025 22:20


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📍ቁ1 መ/ፍላወር ኤያና ሆቴል 1ኛ ፎቅ
📍ቁ.2 ሳ/ት ት/ራት አጠገብ ጋብሬላ ህንጻ
📍ቁ.3 ቦሌ አትላስ ማዶሆቴል ጀርባ
📍ቁ.4 በለቡ ቫርኔሮ አካባቢ በቅርብ ቀን

📱 +251984272727
📱 +251969333333
📱 +251993858585

🏖 በሁሉም ሶሻል ሚዲያችን ቢክተሉን አማራጭ እቃ ከማግኘት ባሻገር በገንዘብ ሽልማት ይንበሸበሻሉ 💵


በቅርቡ በምንጀምረው የገንዘብ እና የተለያየ አይነት ሽልማት (giveaway )ተሳትፈው ለመሸለም ይጠብቁን 🎁🎁🎁🎁🎁🎁


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በውብ እና ቅንጡ በሆኑ እቃዎቻች ቤትዎና ቢሮዎን ያስጊጡ 🎁

📍ቁ.1 መስቀል ፍላወር ኤያና ሆቴል ህንጻ 1ኛ ፎቅ
📍ቁ.2 ሳሊተምህረት ት/ራት አጠገብ ጋብሬላ ህንጻ
📍ቁ.3 ቦሌ አትላስ ማዶሆቴል ጀርባ
📍ቁ.4 በለቡ ቫርኔሮ በቅርቡ

📱 +251984272727
📱 +251969333333
📱 +251993858585

🏖 በሁሉም ሶሻል ሚዲያችን ይከተሉን🆓
ዱባይ ፈርኒቸር ቀድሞ የዘመነ !

FACEBOOK    ➛ http://bit.ly/3VFR2dT
INSTAGRAM  ➛ https://bit.ly/3ZA5wx1
TIKTOK           ➛ https://bit.ly/41A3m3d
TELEGRAM    ➛ https://bit.ly/3OYrdCd
YOUTUBE       ➛ https://bit.ly/3ZS8wpS

#dubaifurniture #expertadvise #designtips #modernfurniture #timelessdesign #luxuryliving #homeinspiration #functionaldesign
#interiordecor #officefurniture #commercialinteriors #furnituregoals


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🪟 ዱባይ ፈርኒቸር ጥራት በልዩነት 🪟

💥🤭  እኛን ሳይጎበኙ የ Furniture ጉዞዎን አይጀምሩ

💥🤭  Bringing Luxury and style to every cirner of your home Dubai Furniture for Modern living and comfortable lifestyle !

📱 +251993858585  🔠 ቦሌ
📱 +251984272727  🔠 መስቀል ፍላወር
📱 +251969333333  🔠 ጃክሮስ

🏖 በሁሉም ሶሻል ሚዲያችን ይከተሉን🆓

📱  🤡OIN
📱  🤡OIN
📱  🤡OIN
📱  🤡OIN

#dubaifurniture #expertadvise #designtips #modernfurniture #timelessdesign #luxuryliving #homeinspiration #functionaldesign
#interiordecor #officefurniture #commercialinteriors #furnituregoals


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ
4ኛ ቅርንጫፋችን በለቡ ቫርኔሮ አካባቢ በቅርቡ ይጠብቁን 🙏🙏


በውብ እና ቅንጡ በሆኑ እቃዎቻች ቤትዎና ቢሮዎን ያስጊጡ 🎁

📍ቁ.1 መስቀል ፍላወር ኤያና ሆቴል ህንጻ 1ኛ ፎቅ
📍ቁ.2 ሳሊተምህረት ት/ራት አጠገብ ጋብሬላ ህንጻ
📍ቁ.3 ቦሌ አትላስ ማዶሆቴል ጀርባ
📍ቁ.4 በቅርብ ቀን በለቡ ቫርኔሮ

📱 +251984272727
📱 +251969333333
📱 +251993858585

🏖 በሁሉም ሶሻል ሚዲያችን ይከተሉን🆓
ዱባይ ፈርኒቸር ቀድሞ የዘመነ !

FACEBOOK    ➛ http://bit.ly/3VFR2dT
INSTAGRAM  ➛ https://bit.ly/3ZA5wx1
TIKTOK           ➛ https://bit.ly/41A3m3d
YOUTUBE       ➛ https://bit.ly/3ZS8wpS

#dubaifurniture #expertadvise #designtips #modernfurniture #timelessdesign #luxuryliving #homeinspiration #functionaldesign
#interiordecor #officefurniture #commercialinteriors #furnituregoals


50 Irregular Verbs V1 - V2 - V3

Arise - Arose - Arisen
Awake - Awoke - Awoken
Bear - Bore - Born/Borne
Beat - Beat - Beaten
Become - Became - Become
Begin - Began - Begun
Bend - Bent - Bent
Bet - Bet - Bet
Bind - Bound - Bound
Bite - Bit - Bitten
Bleed - Bled - Bled
Blow - Blew - Blown
Break - Broke - Broken
Breed - Bred - Bred
Bring - Brought - Brought
Build - Built - Built
Burst - Burst - Burst
Buy - Bought - Bought
Catch - Caught - Caught
Choose - Chose - Chosen
Cling - Clung - Clung
Come - Came - Come
Cost - Cost - Cost
Cut - Cut - Cut
Deal - Dealt - Dealt
Dig - Dug - Dug
Do - Did - Done
Draw - Drew - Drawn
Drink - Drank - Drunk
Drive - Drove - Driven
Eat - Ate - Eaten
Fall - Fell - Fallen
Feed - Fed - Fed
Feel - Felt - Felt
Fight - Fought - Fought
Find - Found - Found
Fly - Flew - Flown
Forbid - Forbade - Forbidden
Forget - Forgot - Forgotten
Forgive - Forgave - Forgiven
Freeze - Froze - Frozen
Get - Got - Gotten
Give - Gave - Given
Go - Went - Gone
Grow - Grew - Grown
Hang - Hung - Hung
Have - Had - Had
Hear - Heard - Heard
Hide - Hid - Hidden
Hold - Held - Held

ትምህርታዊ መረጃዎችን በተከታታይ ምናደርሳችሁ ይሆናል።

ከእናንተ ሚጠበቀው share like👍በማድረግ አበረታቱን

Share our Channeled @studentonlinetips


😁ለፈጣሪ ደብዳቤ የፃፉ ህፃናት😁

1✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አንተ ነህ 💥መብረቅ💥 የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡
              ✍️ቶም

2✦ውድ እግዚአብሔር
እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል ፡፡ በእናትህ ተው በላቸው፡፡
           ✍️ፒተር

3✦ውድ እግዚአብሔር፡-
የሰንበት ት/ቤት መምህሬ ሁልጊዜ “እግዚአብሔር ይወድሻል ” ትለኛለች፡፡  እውነቷን ነው? ትላንት ሣራ ላይ የሰራሁትን ብነግርህ ግን ትጠላኝ ነበር ፡፡ ወይስ እሱንም ታውቃለህ ? እባክህ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድሮው ውደደኝ፡፡
          ✍️ሮዚ

4✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አስተማሪዬ ጨካኝ ናት፡፡ ሁልጊዜ ትጮህብኛለች፡፡ ደሞ አሮጊትና አስቀያሚ ናት፡፡ ለምንድነው መጥፎና ጨካኝ ሰዎችን የምትፈጥረው?
          ✍️ሳሚ

5✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አልጋዬ ላይ እየሸናሁ በየቀኑ እገረፋለሁ ፡፡ እባክህን ሁለተኛ እንዳልሸና አድርገኝ፡፡
          ✍️ዴቭ

6✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ማክሰኞ ዕለት የስፔሊንግ ፈተና አለብኝ፡፡ ግን ምንም አላውቅም፡፡ ለአሁን ብቻ ትረዳኛለህ? ይሄ ኩረጃ ይባላል እንዴ?
             ✍️ፓፒ

7✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በዓይን አትታይም የሚባለው እውነት ነው? ወይስ አስማት እየሰራህ ነው?
            ✍️ጆሲ

8✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ሁልጊዜ ሰዎች እየሞቱ አዳዲስ ሰዎች ይፈጠራሉ፡ አዳዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ለምን ያሉትን አታኖራቸውም?
           ✍️ሳራ

9✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በቀደም ሰርግ ሄጄ ሙሽሮቹ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየሁ፡፡ ይቻላል እንዴ?
             ✍️ጆን

10✦**ውድ እግዚአብሔር፡-
ህፃን ወንድም ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ የፀለይኩት ግን ቡችላ እንድትሰጠኝ ነበር፡፡**
             ✍️ማክ

Book for Angles የተወሰደ
መልካም ቀን 🙏

Share @studentonlinetips


ቀጣየሰ የማን file ይለቀቅላችሁ?
Опрос
  •   Grade 9 and 10
  •   Grade 11 and 12
  •   Remedial
  •   Freshman
  •   Exit exam
  •   Other
14 голосов






Fresh man course lileklachhu new👇👇👇👇


✈️ Delete የተደረገ message እንዴት ማንበብ እንችላለን?

✈️ 🌐Telegram 🌐WhatsAppና 🌐Facebook Messenger ላይ ሰዎች ሚሴጅ ፅፈውላችሁ እናንተ ሳታዮት delete ቢያደርጉት እንዴት ማንበብ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

✈️ ስልካችሁ Samsung ከሆነ

- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።

✈️ በዚህ መሰረት ካስተካከላችሁት በኋላ ማንም ሰዉ message ፅፎላችሁ ካጠፋው እዚህ notification history ውስጥ ገብታችሁ ታገኙታላችሁ።

Показано 16 последних публикаций.