👉በድሬዳዋ ከተማ 8.54 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በአምስት የተለያዩ ቦታዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
⏺እነዚህ ቦታዎች የፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎችን፣ የእግረኛ መንገዶችን ግንባታ፣ የብስክሌት መሥመሮችን፣ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶችን፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን እና የስፖርት አካዳሚ ግንባታን ያካትታሉ።
⭐️A corridor development project spanning 8.54 km is currently underway in Dire Dawa, divided into five different lots. These lots include drainage works, walkway construction, cycle lanes, greenery projects, parking areas, and the construction of a sports academy.
Via PMO Ethiopia
@etconp