🎙
ፔፕ:- የኤፍኤ ዋንጫ የሲቲን የውድድር ዘመን አያድንም! ❌
ማንቸስተር ሲቲ የኤፍኤ ዋንጫን ቢያሸንፍም ፔፕ ጋርዲዮላ ይህን የውድድር ዘመን ስኬታማ እንደማይሆን ተናግሯል። 😬
ምንም እንኳን ትግሉ ቢኖርም ጋርዲዮላ ሲቲ እየተሻሻለ መሆኑን እና ለቀጣዩ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማስጠበቅ እንደሚታገል ተናግሯል። 💪🩵
ከፔፕ ጋር ትስማማላችሁ? የኤፍኤ ዋንጫን ማሸነፍ ይህ የውድድር ዘመን ለሲቲ ምንም ለውጥ አያመጣም ?🤔👇
@ETHIO_MANCHESTER_CITY@ETHIO_MANCHESTER_CITY